የዘሀበሻ የእለቱ 5 አጫጭር ዜናዎች!

የዘሀበሻ የእለቱ 5 አጫጭር ዜናዎች!

  የዘሀበሻ የእለቱ 5 አጫጭር ዜናዎች! 1 ካልቪን ክሌይንና ቶሚ ሂልፊገር የተሰኙትን ታዋቂ የልብስ ብራንዶች የሚያመርተው ፒቪኤች ኮርፖሬሽን ከመጪው ሰኞ...
Read More
ጠረፋማ በሆኑ አካባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪዎች ተደመሰሱ | በርካቶችም ለጥፋት ከያዟቸው የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል

ጠረፋማ በሆኑ አካባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪዎች ተደመሰሱ | በርካቶችም ለጥፋት ከያዟቸው የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል

ሀገር የማፍረስ እቅድ ይዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠረፍማ አከባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሃት ተላላኪዎች ሲደመሰሱ ብዛት ያላቸው የጥፋት ታጣቂዎች ከያዙት...
Read More
የትህነግን ነርቭ የነካው የአዳነች ንግግር

የትህነግን ነርቭ የነካው የአዳነች ንግግር

ክንፉ አሰፋ             ሰሞነኛው ዶፍ ደግሞ ገራሚ ነው። ከትህነግ ጎራ ፤ ሳር እና ቅጠሉ ሳይቀር...
Read More
የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አነጋጋሪ ጥያቄ ሆኗል

የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አነጋጋሪ ጥያቄ ሆኗል

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ሰኞ ኬንያ እገባለሁ ብለው አስነግረው ዛሬ ሮብ ናይሮቢ ደርሰዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህኛው ጉብኝታቸው...
Read More
በዋግኸምራ በኩል ወደ ጋሸና የተሰማራው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሙትና ቁስለኛ ሆኖ የተረፈው ተበታትኗል፡፡

በዋግኸምራ በኩል ወደ ጋሸና የተሰማራው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሙትና ቁስለኛ ሆኖ የተረፈው ተበታትኗል፡፡

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በዋግኸምራ በኩል ያሰማራው ኃይሉ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ጥምረት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበት ተመትቶ ተመልሷል።...
Read More

1 ቢሊዮን ብር የሚያወጣውን የብሔራዊ ቤተመንግስት ዕድሳት ፕሮጀክት ለማስጀመር የኮንትራክተሮች ምርጫ ከጫፍ ደረሰ

(ዘ-ሐበሻ ዜና)አንድ ቢሊዮን ብር የሚያወጣውን የብሄራዊ ቤተ መንግስት እድሳት ፕሮጀክት ለማስጀመር የኮንትራክተሮች ምርጫ ከጫፍ እየደረሰ መሆኑን ዘ ሪፖርተር እንግሊዘኛ ጋዜጣ ዛሬ ዘግቧል፡፡ በሀይለስላሴ የተሰራውን ይህንን ቤተመንግስት የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እቅድ መቀረፁ ይታወቃል፡፡ የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኢማኒኤል ማክሮን የዛሬ ሁለት አመት ተኩል ገደማ ቤተመንግስቱን በጎበኙበት ወቅት ይህንን እቅድ በፋይናንስ ለመደገፍ ቃል መግባታቸውም…

የኬኒያው ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ላይ እነዚህን ነገሮች ሲያደርጉ ከርመው ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኬንያው ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ በባይደን አስተዳደር ወደኋይት ሀውስ የተጠሩ መጀመሪያው የአፍሪካ ፕሬዝደንት መሆናቸው ይታወሳል፡፡ ይህንን ተከትሎ ሰሞኑን የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናት በኬንያ መመላለስ ማብዛታቸው የሚታወቅ ሲሆን በመጪው ሰኞ የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከንም ናይሮቢ ይገባሉ፡፡ አሜሪካ ከኬንያ ጋር እንዲህ አይነት የቅርብ ትስስር የፈጠረችው ከኢትዮጵያ ጋር በተገናኘ እንደሆነ የአደባባይ…

ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና

ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና

የኢትዮጵያ መንግስት አሜሪካ በትናንትናው ዕለት በኤርትራ መንግስት ላይ የጣለችውን ማዕቀብ አወገዘ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ የአሜሪካ ውሳኔ በግልጽ የሚታወቁ እውነታዎችን ከግምት ውስጥ ያላስገባ እንደነበር በመጥቀስ ተቃውሞውን ጀምሯል። ስለዚህም የአሜሪካ መንግስትም የሚከተሉትን እውነታዎች ከግምት ውስጥ እንዲያስገባ መንግስት ጠይቆ ምክንያቶችን ዘርዝሯል። 1. “ህወሓት በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ያደረሰውን ያልተጠበቀ ጥቃት ተከትሎ ሉዓላዊት…

የዘ-ሐበሻ ዜና እና መረጃዎችን እንዴት በቪድዮ ማግኘት ይቻላል?

የዘ-ሐበሻ ዜና እና መረጃዎችን እንዴት በቪድዮ ማግኘት ይቻላል?

የዘ-ሐበሻ የዕለቱ 9 አጫጭር ዜናዎች

1. የዋግ ህምራ ሰቆጣ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብፁእ አቡነ በርናባስ በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተሰማ፡፡ አደባባይ ሚዲያ እንዳስታወቀው ብፁእነታቸው ታፍነው ስለመወሰዳቸው ቢነገርም ምንም ችግር እንዳላጋጠማቸው ከምንጮቹ ሰምቷል፡፡ በአካል ጳጳሱን ያገኙ ሰዎችን ምስክርነት ማግኘቱንም አስረድቷል፡፡ ብፁእነታቸው የድጓ፣ የቅኔ፣ የዝማሬ መዋስት፣ የሀዲስ ኪዳንና የብሉይ ኪዳን ሊቅና የትህትና መምህር እንዲሁም የፀሎት አባት መሆናቸውንም…

ህልዉናችን የሚረጋገጠዉ በዋነኛነት በዉስጣዊ ሁኔታችን ነዉ!!

ከቹቹ አለባቸው ከሰሞኑ አሜሪካ በታዋቂ የተማሩና ወታደራዊ ሊህቃኖቿ አማካኝነት፣ ህወሀትን ለማዳን ሲባል ወደ ኢትዮጵያ ጦር የማስገባት ፍላጎት እንዳላት አሰነግራለች። ይሄ ነገር የኢትዮጵያን ህዝብ የልብ ትርታ ለማዳመጥ መሆኑን አላጣነዉም። እዚህ ላይ የምንገነዘበዉ እዉነታ ቢኖር አሜሪካ ህወሀትን ለማዳን “ሲኦል ድረስ ለመዉረድ” የወሰነች መሆኑን ነዉ። አሁን ጥያቄዉ አሜሪካ ህወሀትን ለማዳን ይሄንን ያክል ከወሰነች…

በዳውንት ወደ በታች ጋይንት ቆርጦ ሊመጣ የነበረው የሕወሓት ኃይል ተመታ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) አሸባሪው እና ወራሪው የሕወሓት ኃይል በጋሸና መስመር ያለውን የኢትዮጵያን ኃይሎች አሰላለፍ ለማዛባት በዳውንት በኩል ቆርጦ ወደ ታች ጋይንት ለመግባት ሙከራ እያደረገ መሆኑን ከቀናት በፊት በዘ-ሐበሻ ዜና ዘግበን ነበር። ዛሬ የደቡብ ጎንደር የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ይርጋ ሲሳይ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል ይህን አረጋግጠው ከሰሞኑ በዳውንት መስመር አድርጎ በታች…

“በዚህ ጦርነት ከአማራ ህዝብ ጋር ሊያጫርሱን ነው፤ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው”

ደብረጽዮን ገብረሚካኤል እንቅ እንቅ እያደረገው፣ በፍርሃት ማንበብ እየተጨነቀ፣ ፈራ ተባ እያለ፣ አንዳንዴም ደፈር ለማለት እየሞከረ የተሰጠውን ንባብ እንደምንም ጨርሷታል። ከአማራ ህዝብ ሱዳን ይሻለኛል ሲል የነበረው ደብረጽዮን ዛሬ ደግሞ “በዚህ ጦርነት ከአማራ ህዝብ ጋር ሊያጫርሱን ነው፤ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው” በሚል የአማራ ተቆርቋሪ ሆኖ ቀርቧል። ወደ ወሎ ሰላማዊ ሕዝብ መድፍ እየወረወረ…

የኢትዮጵያ አየር ኃይሎች በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ የሚገኝ ወታደራዊ ስትራቴጂካዊ ቦታን ማውደማቸው ተገለጸ

የተመረጡ ወታደራዊ ኢላማዎችን ብቻ በተሳካ ሁኔታ በመምታታቸው የአየር ስናይፐሮቹ የሚል ስያሜ የወጣላቸው የኢትዮጵያ አየር ኃይሎች በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ የሚገኝ ወታደራዊ ስትራቴጂካዊ ቦታን ማውደማቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዛሬ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም ረፋድ ላይ በመቐለ የተመረጡ የአሸባሪ ህወሓት ወታደራዊ ቤዞችን የመታው። መቐለ ከተማ እና ዙርያዋ ከደርዘን በላይ የአሸባሪ ህወሓት ወታደራዊ…


ህይወት (Life)

ህይወት

“..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል…”

ማርክ ትዌይን ሲያሾፍ "..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል..." ይላል። የሕወሃት ደጋፊዎችም ኢትዮጵያን በውሸት የሚያሸንፉ ይመስል ሃሰተኛ መረጃ በመልቀቅ የሃገሪቱን...
Read More
ህይወት

ትሪሊስት ‹‹ብላክ ሂስትሪ መንዝ›› በሚል አምድ የጥቁሮች ታሪክ ወር በማስመልከት በዋሽንግተን ዲሲ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አንድ ዘገባ አቅርቧል

ትሪሊስት ‹‹ብላክ ሂስትሪ መንዝ›› በሚል አምድ የጥቁሮች ታሪክ ወር በማስመልከት በዋሽንግተን ዲሲ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አንድ ዘገባ አቅርቧል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ...
Read More
ህይወት

“እንተዋወቃለን ወይ” አቅራቢ የነበረችው አርቲስት ሃና ዮሃንስ ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ጣብያ መልቀቅዋን በይፋ ተናገረች

         “እንተዋወቃለን ወይ” አቅራቢ የነበረችው አርቲስት ሃና ዮሃንስ ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ጣብያ መልቀቅዋን በይፋ ተናገረች።  ተወዳጅዋ ተዋናይ ሃና ዮሃንስ ይህንን የገለጸችው...
Read More
ህይወት

የ39 አመቷ ሩት ነጋ ከአይሪሻዊ እናቷና ከኢትዮጵያዊው አባቷ ዶክተር ነጋ…

በ20ኛው ክፍለ ዘመን ከነበሩ ተፅእኖ ፈጣሪ ሴት የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ባለሙያዎች መካከል ጆሴፊን ባከር አንዷ ናት፡፡ የዚህች ሴት ታሪክ በተከታታይ ድራማ...
Read More
ህይወት

‹‹ጤፍ ለምን በመላው አለም ምርጥ እህል ሆኖ ተወዳጅ ሆነ?››

ኤንዲ ቲቪ በምግብ አምዱ ላይ ዛሬ ‹‹ጤፍ ለምን በመላው አለም ምርጥ እህል ሆኖ ተወዳጅ ሆነ?›› ሲል በጥያቄ ዘገባውን ጀምሯል፡፡ ሲቀጥልም...
Read More
ህይወት

ተወዳጇ ድምፃዊት ቤ ቲጂ ልትሞሸር ነው

         በመድረክ ስሟ ቤቲ ጂ ተብላ የምትጠራው ድምጻዊ ብሩክታዊት ጌታሁን በቅርቡ ልትሞሸር መሆኑን እጩ ሙሽሮቹን ያነጋገረው የዘሃበሻ ባልደረባ አረጋግጧል። ቤቲ ጂን ለትዳር...
Read More