የዘሀበሻ የእለቱ 5 አጫጭር ዜናዎች!
By Editor
/ November 19, 2021
የዘሀበሻ የእለቱ 5 አጫጭር ዜናዎች! 1 ካልቪን ክሌይንና ቶሚ ሂልፊገር የተሰኙትን ታዋቂ የልብስ ብራንዶች የሚያመርተው ፒቪኤች ኮርፖሬሽን ከመጪው ሰኞ...
Read More
ጠረፋማ በሆኑ አካባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪዎች ተደመሰሱ | በርካቶችም ለጥፋት ከያዟቸው የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል
By Editor
/ November 19, 2021
ሀገር የማፍረስ እቅድ ይዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠረፍማ አከባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሃት ተላላኪዎች ሲደመሰሱ ብዛት ያላቸው የጥፋት ታጣቂዎች ከያዙት...
Read More
የትህነግን ነርቭ የነካው የአዳነች ንግግር
By Editor
/ November 19, 2021
ክንፉ አሰፋ ሰሞነኛው ዶፍ ደግሞ ገራሚ ነው። ከትህነግ ጎራ ፤ ሳር እና ቅጠሉ ሳይቀር...
Read More
የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አነጋጋሪ ጥያቄ ሆኗል
By Editor
/ November 18, 2021
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ሰኞ ኬንያ እገባለሁ ብለው አስነግረው ዛሬ ሮብ ናይሮቢ ደርሰዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህኛው ጉብኝታቸው...
Read More
በዋግኸምራ በኩል ወደ ጋሸና የተሰማራው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሙትና ቁስለኛ ሆኖ የተረፈው ተበታትኗል፡፡
By Editor
/ November 18, 2021
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በዋግኸምራ በኩል ያሰማራው ኃይሉ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ጥምረት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበት ተመትቶ ተመልሷል።...
Read More
“..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል…”
February 24, 2021
ማርክ ትዌይን ሲያሾፍ "..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል..." ይላል። የሕወሃት ደጋፊዎችም ኢትዮጵያን በውሸት የሚያሸንፉ ይመስል ሃሰተኛ መረጃ በመልቀቅ የሃገሪቱን...
Read More
ትሪሊስት ‹‹ብላክ ሂስትሪ መንዝ›› በሚል አምድ የጥቁሮች ታሪክ ወር በማስመልከት በዋሽንግተን ዲሲ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አንድ ዘገባ አቅርቧል
February 24, 2021
ትሪሊስት ‹‹ብላክ ሂስትሪ መንዝ›› በሚል አምድ የጥቁሮች ታሪክ ወር በማስመልከት በዋሽንግተን ዲሲ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አንድ ዘገባ አቅርቧል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ...
Read More
“እንተዋወቃለን ወይ” አቅራቢ የነበረችው አርቲስት ሃና ዮሃንስ ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ጣብያ መልቀቅዋን በይፋ ተናገረች
February 24, 2021
“እንተዋወቃለን ወይ” አቅራቢ የነበረችው አርቲስት ሃና ዮሃንስ ከኢቢኤስ ቴሌቭዥን ጣብያ መልቀቅዋን በይፋ ተናገረች። ተወዳጅዋ ተዋናይ ሃና ዮሃንስ ይህንን የገለጸችው...
Read More
የ39 አመቷ ሩት ነጋ ከአይሪሻዊ እናቷና ከኢትዮጵያዊው አባቷ ዶክተር ነጋ…
February 24, 2021
በ20ኛው ክፍለ ዘመን ከነበሩ ተፅእኖ ፈጣሪ ሴት የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ባለሙያዎች መካከል ጆሴፊን ባከር አንዷ ናት፡፡ የዚህች ሴት ታሪክ በተከታታይ ድራማ...
Read More
‹‹ጤፍ ለምን በመላው አለም ምርጥ እህል ሆኖ ተወዳጅ ሆነ?››
February 24, 2021
ኤንዲ ቲቪ በምግብ አምዱ ላይ ዛሬ ‹‹ጤፍ ለምን በመላው አለም ምርጥ እህል ሆኖ ተወዳጅ ሆነ?›› ሲል በጥያቄ ዘገባውን ጀምሯል፡፡ ሲቀጥልም...
Read More
ተወዳጇ ድምፃዊት ቤ ቲጂ ልትሞሸር ነው
January 24, 2021
በመድረክ ስሟ ቤቲ ጂ ተብላ የምትጠራው ድምጻዊ ብሩክታዊት ጌታሁን በቅርቡ ልትሞሸር መሆኑን እጩ ሙሽሮቹን ያነጋገረው የዘሃበሻ ባልደረባ አረጋግጧል። ቤቲ ጂን ለትዳር...
Read More