Features September 18, 2020 Author: Editor ሰበር – የጤና ሚኒስቴር ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ አገራዊ ምርጫ ማካሄድ እንደሚቻል ምክረ ሀሳብ አቀረበ በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው አገራዊ ምርጫ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ማካሄድ እንደሚቻል የጤና ሚኒስቴር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ምክረ ሀሳብ አቀረበ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። Related news ፖለቲካው ይደርሳል!! በባህርዳር ከተማ ህገወጥ የዶላር ብር በማተም ላይ የነበሩ የላይቤሪያ ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ November 17, 2021 ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና ሕወሃት ወደ ደሴ ለመግባት ኃይሉን ለማጠናከር ከደላንታ እያጓጓዘው የነበረው ኃይል ሙሉ በሙሉ ተመታ | ቦሩ ስላሴ የነበረው የተሽከርካሪና የሰው ክምችት ወድሞበታል ትህነግ በተንቤን ትላንት ማታ ጁንታው እሩጠው ያልጠገቡ ህፃናትን ሰባስቦ ውጊያ ከፍቶ ነበር May 27, 2021 የሕወሓት ታጣቂዎች ዱቂት ሰርቀው ሄዱ June 22, 2021 በሳዑዲዓረቢያ ወረቀት ያላቸውም፤ የሌላቸውም ኢትዮጵያዊያን እየታፈሱ ነው የደቡብ ሱዳን የጤና ሀላፊዎች በጎረቤት አገር ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየተስፋፋ መሄዱ እንዳሳሰባቸው አስታወቁ፡፡ November 12, 2021 የዘ-ሐበሻ ዜና እና መረጃዎችን እንዴት በቪድዮ ማግኘት ይቻላል?