Archive

Category: News

የሐገር መከላከያ ሰራዊት የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በነበረው ጀኔራል ከበደ የሚመራው የጁንታው የተቆራረጠ ሀይል አምባለጌ ላይ ቀለበት ውስጥ ገብቷል

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ የነበረው ጀኔራል ከበደ የሐገር መከላከያ ሰራዊቱን ከድቶ ከጁንታው አባላት ጋር ተቀላቅሎ በአምባላጌ ተራሮች ላይ ከጁንታው አባሎች ጋር ተከቧል። ላለፉት አራት ቀናት በጀኔራል ከበደ የሚመራው የተቆራረጠ ሀይል ከመከላከያ ሰራዊቱ ጋር ያደረገው ጦርነት በሎጂክ ችግር ምክንያት በሐገር መከላከያ ሰራዊት እየተመታ ይገኛል። በአምባላላ ተራሮች የሐገር መከላከያ…

87 የሕወሓት ትርፍራፊ ወታደሮች በራያ አካባቢ በተደረገ ውጊያ ተደመሰሱ | ረሃቡ የጠናባቸውና በውጊያው የተሸነፉ የትህነግ ወታደሮች ለአማራ ልዩ ኃይል እጅ ሰጡ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በአለፉት 4 ቀናት ጀምሮ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ እስከ አሁኑ ሰዓት ድረስ የሕወሓት ኃይል በርሃብ በሎጂስቲክ እጥረት ከማልቅ በሚል ሰብሮ ለመውጣት የሞት ሽረት ትግል እያደረገ መሆኑን በጠዋቱ 3 ልዩ መረጃዎች ሪፖርት ማቅረባችን ይታወሳል።  በተለም በነጀነራል አሰፋ ቸኮል በመከላከያው ተከቦ ገፍቶ እየመጣበት በመሆኑ መፈናፈኛ ያጣውና ከፍተኛ ውድመት የደረስበት…

Stable Ethiopia is sin qua non to Regional and World Stability

Dear International Communities, I would appreciate if you could kindly take the following concerns into consideration for the sake of humanity. Preamble: Ethiopia has been in transition over the last 3 years, following the collapse of the Tigray People’s Liberation Front- dictated government called the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front…

የተከበበው የሕወሃት ትርፍራፊ ጦር የገባበትን ቀለበት ሰብሮ ለመውጣት ከፍተኛ ውጊያ መክፈቱ ተሰማ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በቆላ ተንቤን ከደረሰብት ከባድ እልቂት አምልጦ የወጣውን የሕወሓት ኃይል ለመያዝ የሚደረገው ኦፕሬሽን እንደቀጠለ መሆኑን የዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምንጭ ገለጹ። እንደምንጩ ገለጻ በአራት ቀን ውጊያ ቆላ ተንቤን ያለው የሕወሓት አመራሮችን የሚጠበቀው ትርፍራፊ ኃይል ሲደመሰሰ በዚያው ተሸሽገው የነበሩት አመራሮች አምልጠቅ “ባቲሽ” ወደተባለች መልክአ ምድሩ እጅግ አስቸጋሪ ወደ ሆነ ቦታ አምልጠዋል። በዚህ…

የሕወሓት ሰዎች በቀይ መስቀል መኪና የጦር መሳሪያ እያደረሱ መሆኑ ተደረሰበት | አንድ ጥይት የያዘች የኢትዮጵያ ቀይመስቀል የመቀሌ ጽህፈት ቤት አምቡላንስ ተያዘች

አንድ ጥይት የያዘች የኢትዮጵያ ቀይመስቀል የመቀሌ ጽህፈት ቤት አምቡላንስ ተያዘች (ዘ-ሐበሻ ዜና) በየቦታው ተቆራርጠው የቀሩትን እና በገጠር እህል ለማድረስ የሚሄዱ ሰላማዊ የመሃል ሃገር ሰዎች የሆኑ ሹፌሮችን እየገደሉ እህል እየዘረፉ ለሚገኙት አንዳንድ የሕወሓት ታጣቂዎች የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የመቀሌ ቅርንጫፍ አምቡላንሶችን በመጠቀም ሎጂስቲክ ሲላክላቸው መቆየቱ ተደረሰበት። በጊዜያዊ አስተዳደሩ ውስጥ የተሸሸጉ የሕወሓት…

የትህነግ ደጋፊዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የተመድ ፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ውጤት የሚያሳዝን ዜና ሆኖባቸዋል

የትህነግ ደጋፊዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የተመድ ፀጥታው ምክር ቤት UNSC በኢትዮጵያ ጉዳይ የጠራው ስብሰባ ውጤት የሚያሳዝን ዜና ሆኖባቸዋል። በዛሬው ዝግ ስብሰባ ካለውጤት ከተበተነ በኋላ በአንድ ሉላዊ ሃገር መንግስት የውስጥ ጉዳይ መግባት ሉዓላዊነትን መዳፈር መሆኑን የራሺያ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ገልጿል። ሩሲያ በስብሰባው ላይም ይህን አቋም የያዘች ሲሆን በተጨማሪ ቻይናና ህንድም…

Amhara Association of America Statement on the Situation in Welkait, Raya, and the Tigray Region

Amhara Association of America Statement on the Situation in Welkait, Raya, and the Tigray Region March 2, 2021 WASHINGTON, D.C. – The Amhara Association of America (AAA) issued the following statement in response to several recent reports on the war in Ethiopia’s Tigray Region and Secretary of State Antony Blinken’s February 27, 2021 call for…

የአዲስ አበባ ሕዝብ እየደረሰብኝ ነው ያለውን መገፋት እና ብሶት በአደባባይ ተቃውሞ አሰማ

የአዲስ አበባ ሕዝብ እየደረሰብኝ ነው ያለውን መገፋት እና ብሶት በአደባባይ ተቃውሞ አሰማ የዘንድሮው የአድዋ ድል በዓል በተለያዩ የኢትዮጵያ ለተሞች በድምቀት ተከብሮ በሰላም ተጠናቋል። በዓሉ በአዲስ አበባ ምኒልክ አደባባይ፤ እንዲሁም የኦሮሚያ ክልል ያዘጋጀው በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተካሂዷል። በባህርዳር፣ በጎንደር፣ በደብረማርቆስ፣ በደሴ፣ በአርባምንጭ ፓራዳይዝ ሎጅ ውስጥ፣ በአዋሳ፣ በድሬደዋና በሌሎችም የኢትዮጵያ…

የትራንፖርት ባለስልጣን አንድ ቢሮ ኃላፊ በኮብድ 19 በመታተመሙ እሱን የሚተካ ጠፍቶ ቢሮው ለአንድ ሳምንት ተዘግቶ ተገልጋዮች እየተጉላሉ ነው

መንግስት ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ ከትራንስፖርት ባለስልጣን የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ደብዳቤ ጋር በተያያዘ አገልግሎት የሚጠይቁ ዜጎች በአንድ ሰው አለመኖር ምክንያት ለሳምንት እየተጉላሉ መሆኑን ተናገሩ። ለካርድ ምዝገባ፣ ለመኪና ፕሌት፣ ከፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ጋር፣ ወዘተ አገልግሎቶችን ተራንስፖርት ባለስልጣን ለማግኘት በርካታ ሰዎች እንደሚጓዙ የሚገልጹት ምንጮች አንዱ አመራር በመታመማቸው የተነሳ ይህን አገልግሎት የሚጠብቁት ዜጎች እየተጉላሉ…

ጠፍተው ከሃገር የወጡ የሕወሓት አመራሮች በድንበር አካባቢ በሱዳን ጦር ታጅበው ቅኝት ሲያደርጉ ዋሉ

የትግራይ ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ የነበረውና ከጦርነቱ በኋላ ሱዳን ሸሽቶ የገባው ተኪኡ ማዕሾ፣ ሰባሆ፣ ግደይ፣ ኮለኔል ገብረ እግዚአብሄር ከቦስተን ተነስቶ ከሄደው ስዬ አብርሃ ጋር በመሆን ከበረከት ከተማ 20 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የሱዳኗ ገሪባ ከተማ በመምጣት ጥናት ሲያደርጉ እንደነበር የዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጹ። ገሪባ ከተማ ከፍተኛ የሱዳን ጦር ሰራዊት ያለበት ሲሆን…