Archive

Category: News

“ጌታቸው ረዳ ከሁለት የሕወሓት ደጋፊ ድምጻውያን ጋር ሆኖ በረሃ ላይ የቆሰሉን የሕወሓት ታጋዮችን ተሳልቆባቸው በኋላ ጥሏቸው ያመለጠ ይሉኝታ ቢስ ነው”

ጌታቸው ረዳ ከሁለት የሕወሓት ደጋፊ ድምጻውያን ጋር ሆኖ በረሃ ላይ የቆሰሉን የሕወሓት ታጋዮችን ተሳልቆባቸው በኋላ ጥሏቸው ያመለጠ ይሉኝታ ቢስ ነው ሲሉ ሻምበል ሰለሞን ሁነኛው በመከላከያው  ማህበራዊ ሚዲያዎች በኩል ባሰራጩት ጽሁፍ ገለጹ። ድምጻዊ አብርሃም ገብረመድህን ከሕወሓት ጋር መዝመቱን ከዚህ ቀደም መዘገባችን እና ድምጹም መጥፋቱን መዘገባችን የሚታወስ ነው። ጠፍቶ የነበረው ይህ ድምጻዊ…

የፈንቅል አመራር የማነ ንጉሴ አሟሟት ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች ዘ-ሐበሻ እጅ ገቡ | ከፌደራል ፖሊስ እውቅና ውጪ የጁንታውን አመራር መኖሪያ ቤት ራሱ ከሌሎች ግብረ አበሮች ጋር በህገ ወጥ መንገድ ለግል ጥቅም ፍለጋ ሲያስበረብር ነበር የሚል ክስ ከትግራይ ተወላጆች ቀርቦበት እንደነበር ተጋለጠ

ትጥቅ ያልፈታ የሕወሓት ትርፍራፊ ኃይል በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጥቃቶችን እየሰነዘረ ከፖለቲካ ውጭ የሆኑ ሰላማዊ ዜጎችን እየገደሉ መሆኑን በተደጋጋሚ ዘግበናል። አሁን ደግሞ የፈንቅል አመራር የማነ ንጉሥን መግደላቸውን ዘ-ሐበሻ መዘገቡ አይዘነጋም። የማነ ተገደለ ተባለ እንጂ እንዴት ተገደለ የሚለው ጉዳይ ብዙም አልተሰማም። ዘ-ሐበሻ ከታማኝ መረጃ ምንጮቹ ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ከመገደሉ ጋር ተያይዞ…

በኔዘርላንድሮተርዳም የሚገኘውደብረ መዊ መድሃኔአለም ቤተክርስቲያን፣ ችግርተባብሶመቀጠሉ ተነገረ

በኔዘርላንድ ሮተርዳም የሚገኘው ደብረ መዊ መድሃኔአለም ቤተክርስቲያን፣  ህገወጥ በሆነ መንገድ እራሳቸውን የሰበካ ጉባኤ አስተዳደር አድርገው በሰየሙ ጥቂት ግለሰቦች፣እየታመሰ እንደሆነ ጉዳዩ ያሳሰባቸው ምዕመናን ለዘሃበሻ ገለጹ። ይህ ህገወጥ ቡድን አምልኮተ እግዚአብሔር በሚፈጽምባት ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትን ክብር በሚነካ መልኩ ከመቅደስ እስከማባረር መድረሳቸውን አክለው ገልጸዋል። በትናንትናው እለትም ፖሊስ ወደ ቤተክርስቲያኑ በመጥራት ለረጅም ግዜ…

በእነ እስክንድር ነጋ ጉዳይ የካናዳ ፓርላማ ውይይት ማድረጉ ተሰማ

የካናዳ ፓርላማ የሰብአዊ መብት ኮሚቴ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ፣ በተለይም በእነ እስክንድር ነጋ የእስር ሁኔታ ላይ ምስክርነት መስማቱን ምንጮች ለሃበሻ ገለጹ። በዚህ ውይይት ወቅት የፓርላማ አባላቱ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ አንዳሳሰባቸውም ተገልጿል። በአሜሪካን እና ካናዳ ነዋሪ የሆኑ የባልደራስ ደጋፊዎች እና የህግ ባለሙያው ዶክተር ፍጹም አቻምየለህ ለፓርላማ አባላቱ እነ እስክንድር ነጋ ስለሚገኙበት…

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሁፍ መል ዕክት አስተላለፉ

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሁፍ መል ዕክት አስተላለፉ። ተመስገን በጽሁፋቸው “የቀሩት የስግብግብ ጁንታ አመራሮች ነፍስም እንደ ወፏ ሁሉ በእጃችን መዳፍ ውስጥ መሆኑን እኛ እንደ እናት እናውቀዋለን” አሉ። የተመስገንን ውስጠ ወይራ አጭር የጽሁፍ መልክት እንደወረደ እናቀርበዋለን። “ራስ ሳይጠና ጉተና” “የማያድግ ልጅ ከእናቱ ጀርባ…

አዜብ መስፍን ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ ተሰጣት

የሃገሪቱ ባለስልጣናት በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉ መሪዎች ከሚያገኙት ጥቅማጥቅም መካከል አንዱ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ከስልጣን ከወረዱ በኋላ ማግኘት ነው:: ይህ በህግ ከጸደቀ ዓመታት ቢሆኑትም የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለቤት አዜብ መስፍን ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ ዘመናዊ  ለመሪዎች ብቻ ተሰርቶ የሚሰጥ ቤት እንደተሰጣት  የዘ-ሐበሻ ምንጭ ገልጿል:: አዜብ መስፍን ከዚህ ቀደም…

የአለም ቤተክርስቲያናት ካውንስል(ደብሊው ሲሲ) ጊዜያዊ ዋና ፀሀፊ ዶክተር ዮአን ሱካ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና የካውንስሉ አባል ለሆኑ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ቤተክርስቲያናት ደብዳቤ ፃፉ

የአለም ቤተክርስቲያናት ካውንስል(ደብሊው ሲሲ) ጊዜያዊ ዋና ፀሀፊ ዶክተር ዮአን ሱካ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና የካውንስሉ አባል ለሆኑ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ቤተክርስቲያናት ደብዳቤ ፃፉ፡፡ በደብዳቤያቸው ባለፉት ወራት በኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ግጭቶች፣ የጅምላ ግድያዎችና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ስለመፈፀማቸው መስማታቸው እንዳሳሰባቸው ገልፀዋል፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትር በፃፉት ደብዳቤ ‹‹በትግራይ ክልል ውስጥ ሚሊዮኖች የረሀብ…

የታንዛኒያው ፕሬዝደንት ጆን ማጉፉሊ በእስር ቤት ለሚገኙ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ ኢትዮጵያዊያን ምህረት ማድረጋቸውን አስታወቁ

ፕሬዝደንቱ ይህንን የገለፁት ከፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር የነበራቸውን ውይይት ካጠናቀቁ በኋላ ነው፡፡ ማግፉሊ በቴሌቪዥን በተሰራጨ መግለጫቸው ሲናገሩ ‹‹ህገ ወጥ ስደተኛ በመሆናቸው የታሰሩትና አንዳንዶቹም እስከ ሰባት አመት በእስር ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያዊያን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይፈታሉ›› ብለዋል፡፡ ጨምረውም እነዚህ ኢትዮጵያዊያን ወደአገራቸው ተመልሰው በአገር ግንባታው ላይ እንደሚሳተፉ አስረድተዋል፡፡ ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ…

የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በሚላኖ እና አካባቢዋ ወቅታዊ መግለጫ

#ጉዳዩ  በሚላኖ ስለሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፈለገ ሠላም ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ይሆናል።    ኮሚኒቲዉ ይህንን  መግለጫ  ሲያወጣ  ሃይማኖት  እና ፖለቲካ  የተለያዩ  መሆናቸውን  በጽኑ ያምናል ይህንንም  በማክበር ለሀገር እና ለሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ እና መከባበር ይታገላል ይህንንም  መሰርት  ባደርገ መልኩ  ከዚህ  በፊት  በሃገራችን  ውስጥ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ ሃይማኖትን  እና ዘርን …

በባህርዳር ከተማ ህገወጥ የዶላር ብር በማተም ላይ የነበሩ የላይቤሪያ ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የአማራ  ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ፖሊስ ኮሜሽን የህብረተሰቡን  ጥቆማ መሠረት  ባደረገው ክትትል  (ስድስት ሺህ)  6000 ዶላር በብር አዘጋጅ ብለውኝ ከያዙት ዶላር    ከሚያደርጉት የተዘጋጀ ወረቀት ጋር እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል ።  በባህርዳር  ከተማ  በአንድ  ቤት ከውጭ  የመጡ ሁለት ላይቤሪያ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች  ህገ ወጥ የዶላር  ገንዘብ  በማተም  ሲያሰራጩ በከተማው  በሚኖሩ  ግለሰቦች ጥቆማ…