Archive

Category: News

በድጋሚ ውጫሌ ገብቶ የነበረው የሕወሓት ኃይል ተደምሥሶ ወጣ | በወረባቦ ወደ ወደ ኮምቦልቻ ሊቆርጥ የተዘጋጀው ኃይልም ተወቅጧል

  አሸባሪውና ወራሪው የሕወሓት ኃይል ከትናንት በስቲያ ወደ ንጹሃን ሕዝብ መድፎችን በመተኮስ ሕዝብን ካሸበረ በኋላ ወደ ውጫሌ ገብቶ የነበረ ቢሆንም ትናንት ጭስ አባሊማና ይስማ ንጉስ ላይ ጁንታውን የቀጠቀጡት የኢትዮጵያ ሃይሎች በድጋሚ ለሊቱን መጥተው ውጫሌን ተቆጣጥረው የነበሩትን የሕወሓት ኃይሎች እንደገና ጠራርገው በማስወጣት ውጫሌ በኢትዮጵያ ኃይሎች ስር ዳግም መግባቷን ዘ-ሐበሻ ከመከላከያው ምንጭ…

ከጋሸና ላሊበላ መስመር ላይ ባለችው ዳቦ ከተማ ተነስተው የመጡ የሕወሓት ታጣቂዎች አስከሬናቸው ሜዳ ላይ ቀረ | አንቺም ድርቀ ሰፋያት ላይ ከ500 የማያንሱ የአሸባሪው ታጣቂዎች ዶግ አመድ ሆኑ

  በጋሸና ግንባር የኢትዮጵያ ሃይሎች አንጸባራቂ ድል በአሸባሪው የህወሓት ኃይል ላይ እየተቀዳጁ መሆኑን የዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምንጮች ገልጸዋል። ጋሸናን በቁጥጥር ስራቸው አውለው ወደ ላሊበላ መስመር ላይ ባለችው ዳቦ ከተማ ላይ ውጊያ እያካሄዱ የሚገኙት የኢትዮጵያ ኃይሎች ሕወሓት በየጊዜው እያመጣ የሚጨምራቸውን ታጣቂዎች በመደምሰስ አሁንም አንጸባራቂውን ድል በመድገም ላይ ናቸው። በላሊበላና በጋሸና መስመር ላይ…

ደሴ ከተማ ውስጥ የተሰገሰጉ፣ ትግል ጎታች እና ሕዝብ አሸባሪ የሕወሓት ተላላኪዎች ሊመቱ ይገባል ተባለ

  ሕወሓት በፈጸመው ወረራ ምክንያት በርካታ ተፈናቃዮችን አስጠግታ የምትገኘው ደሴ ከተማ ውስጥ አንዳንድ የሕወሓት ቅጥረኞችና ሌቦች ሱቃችሁን ዝጉ በሚል የንግዱን ማህበረሰብ በፍርሃት ውስጥ እንዲወድ በማድረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን በዚህ ወሬ የተነሳም የተወሰኑ ሱቆች ዛሬ ዘግተው እንደነበር ምንጮች ከደሴ ገለጹ። የደሴ ሕዝብ ዛሬ ሕወሓትን ለመመከት ልክ እንደ ሰሞኑ ሑሉ በተጠንቀቅ በቆመበት…

ከጭፍራ መስመር ቆርጦ ወደ ወረባቦ የመጣው የሕወሓት ኃይል ተደመሰሰ |አሸባሪው ሕወሓት 28 ወጣቶችን ውርጌሳ አካባቢ አማራ በመሆናቸው ብቻ በ እሳት አቃጥሏቸዋል | በወገልጤና ደላንታ የገባው የሕወሃት ኃይልም ጉሽ ሜዳ ላይ ተመቷል | ውጫሌ ላይም እየተወቀጠ ነው | ጠዋት ላይ ሐይቅን እቆጣጠራለሁ ብሎ የመጣው የጁንታው ኃይልም በኢትዮጵያ አየር ወለዶች ወደ አፈርነት ተቀይሯል

  በሰሜን ጎንደር ማይጠምሪ ግንባር እና በጋሸና መስመር እየተቀጠቀጠ ያለው የሕወሓት ኃይል በደቡብ ወሎ በኩል ግን ሰላማዊ ሰዎች ላይ ከባድ መሳሪያዎችን በመተኮስ ሕዝብ ከከተማዎች እንዲሸሽ በማድረግ ለመስፋፋት ቢሞክርም፤ በሕዝብ እና በኢትዮጵያ ኃይሎች ብርታት ኢላማው እንዲሰናከል ተደርጓል። የሕወሓት ቡድን ወደ አፋር ጭፍራ ተራሮች ላይ በመሆን መድፍና ከባድ መስሪያዎችን በመተኮስ ንጹሃንን በመግደል…

ሕወሓት በመቀሌ በአየር ተደበደብኩኝ ሲል ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ አለቀሰ | ሕወሓት በኮን፣ በጭፍራ፣ በውጫሌ፣ አርቢት፣ ጋሸና ሰላማዊ ሰዎች ላይ ሕወሓት ሰላማዊ ሰዎችን በመድፍ ሲገድል ኢትዮጵያውያን ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ማስጮህ አልቻልንም

      ሕወሓት በመቀሌ አዲ አቂ መሶበ አካባቢ የኢትዮጵያ አየር ኃይል በአየር ቀጠቀጠኝ ሲል ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እያለቃቀሰ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ መከላከያው ስጉዳዩ ምንም ያሉት ነገር የለም። ሕወሓት ዛሬ በመቀሌ ደረሰብኝ ያለውን የአየር ድብደባ ወዲያውኑ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማስጮህ ትኩረት ለማግኘት ጥረት እያደረገ ሲሆን የተለመዱት አሜሪካ፣ አየርላንድ እና…

የነጌታቸው ረዳ የአማራ ክልል ወጣቶችን አነቃቅቷል | በርካታ ወጣቶች እየዘመቱ ነው

  ከሰሞኑ የጁንታው ኃይል አመራሮች የሆኑት ጌታቸው ረዳ፣ ጻድቃን ገብረትንሳኤ፣ ጀነራል ታደሰ ወረደ እና ሌሎች የነርሱ ደጋፊ የሆኑ ሚዲያዎች ዋነኛ ጠላታችን የአማራ ሕዝብ ነው ብለው ማስቀመጣቸውን ተከትሎ እንዲሁም የአማራ ክልልን እንወጋለን ሲል ጌታቸው ረዳ ከተናገረ በኋላ በአማራ ክልል ወደ መከላከያው እና ወደ ክልሉ ልዩ ኃይል የሚገባው ሰው ቁጥር እየጨመረ መሆኑ…

“የኢትዮጵያን ህዝብ አመሰግናለሁ” – ኮሎኔል ሻምበል በየነ

ኢትዮጵያ የምትኮራባቸው የክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ሻምበል በየነ ራሳቸውን ሰውተዋል…ተገደሉ.. በሕወሓት ተማረኩ የሚሉ ዜናዎች እንደአዲስ ሰሞኑን ሲነገሩ ቆይተዋል። የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦችም በመደናገጥ ጠይቀውናል። ከሰሞኑ ከቆላ ተንቤን እስከ ጭላ የሕወሓት ኃይሎችን ሲደመሥስ ቆይቷል። ይህ ጀግና ሰሜን ዕዝ በተጠቃ ጊዜ እግሩ ውስጥ ጥይት ቢገባም • በሽጉጥ ገዳዮችን መትቶ ክላሽንኮቭ የማረከ፣ • በክላሽንኮቭ ተዋግቶ…

ተደራጅተው የመጡት የሕወሓት ታጣቂዎች በራያ ባላ እና በራያ ወፍላ በአማራ ልዩ ኃይል ተደመሰሱ

ህጻናትን ጭምር በማስታጠቅ ኮረምን ለመቆጣጠር የተንቀሳቀሰው የሕወሓት ታጣቂ በራያ ባላ እና በራያ ወፍላ አካባቢ በአማራ ልዩ ኃይል መደምሰሱን ከስፍራው የመጡ መረጃዎች አመልክተዋል። በራያ አካባቢ ሕወሓት ከ5 ቀናት በፊት ውጊያ መክፈቱን ዘ-ሐበሻ ዘግቦ እንደነበር ይታወሳል። ሕወሃት “ዘመቻ አሉላ አባነጋ” የሚል ስም በሰጠው በዚሁውጊያ ዋናው አላማው ኮረምን መቆጠር እንደነበር የተማረኩ እና እጃቸውን…

የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ጊዜያዊ የቆጠራ ውጤት በየምርጫ ጣቢያው እየተለጠፈ ነው

የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ጊዜያዊ የቆጠራ ውጤት በየምርጫ ጣቢያው እየተለጠፈ ነው። ምርጫ ቦርድ ውጤቱን ይፋ ማድረግ የሚጠበቅበት ቢሆንም በጊዜያዊ ውጤት ግን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍ ያለ ውጤት እያገኘ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ባህርዳር ጊዜያዊ የቀድሞው የአብን ሊቀ-መንበር ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) እየመሩ መሆኑ ተገልጿል። በጎንደር ብልጽግና ፓርቲ ተወካዮች በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች እየመሩ መሆኑ…

በሳዑዲዓረቢያ ወረቀት ያላቸውም፤ የሌላቸውም ኢትዮጵያዊያን እየታፈሱ ነው

የሳኡዲ አረቢያ ፖሊስ ባለፉት አስር ቀናት ባደረገው ዘመቻ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያንን ማሰሩን ሚድል ኢስት ሞኒተር ዛሬ ዘግቧል፡፡ ጁን 11 ቀን በተጀመረው በዚህ ዘመቻ ዶክመንት ያላቸውም ሆኑ ዶክመንት የሌላቸው ኢትዮጵያዊያን እንደሚታፈሱም ገልጿል፡፡ በሳኡዲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ለጋዜጣው ለጋዜጣው እንደገለፁት ኢትዮጵያዊያኑ የደንብ ልብስ ባለሰቡ ፖሊሶች ከመንገድ ላይና በለሊት ከቤታቸውም እየተወሰዱ ይገኛሉ፡፡ አንድ በጅዳ…