‹‹በፍሎሪዳ በሚገኘው ታምፓ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በአገራቸው ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት በተመለከተ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ›› ሲል ስፔክትረም ኒውስ ዛሬ ዘግቧል፡፡ እነዚህ በአስራዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ተቃዋሚዎች በመንገዶች ላይ የኢትዮጵያንና የአሜሪካን ባንዲራ ሲያውለበልቡ እንደነበር ዘገባው ጨምሮ አስረድቷል፡፡ ዘገባው ይህን ይበል እንጂ የተመለከትነው የኦነግን ባንዲራ ሲያውለበልቡ ነው፡፡ የተቃውሞው አስተባባሪ ኢማኑኤል…