Archive

Category: Features

አዲሱ ደምሴ ወደ ቺካጎ ዩኒቨርስቲ ፖለቲካ ኢኒስቲትዩት አቅንቷል

የጆ ባይደን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ አማካሪ የሆነውና በቅርቡ የተከናወነውን የዲሞክራቶች ኮንቬንሽን በሀላፊነት ያዘጋጀው አዲሱ ደምሴ በዚህ ወር ወደ ቺካጎ ዩኒቨርስቲ ፖለቲካ ኢኒስቲትዩት አቅንቷል፡፡ ወደዚያ የተጓዘውም የዩኒቨርስቲው የ2020 ሬዚደንት ፕሪትዝከር ፌሎው ተመራጭ ሆኖ ነው፡፡ ዩኒቨርስቲው እንዳስታወቀው በየሩብ አመቱ የተለያዩ በፖለቲካው አለም ያሉ ሰዎችን መርጦ ይጠራቸዋል፡፡ የሚጠራቸውውም የመንግስት ባለስልጣናትን፣ ፖሊሲ አውጪዎችን፣ ዲፕሎማቶችን፣ አክቲቪስቶችንና…

የደህንነት ጥናት ኢኒስቲትዩት ምሁራን ብሄራዊ መግባባትን በተመለከተ ኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ ልትማር ይገባታል አሉ፡፡

መረሳ ደሱ እና ዳዊት ዮሀንስ የተባሉት የአይ ኤስ ኤስ ተመራማሪዎች ዛሬ ባቀረቡት ፅሁፍ የዛሬ ሁለት አመት በኢትዮጵያ የተፈጠረው የፖለቲካ ሽግግር በአንዳንድ ክልሎችና በፌዴራል መንግስቱ መካከል ተቀናቃኝነትን እንደፈጠረ በማውሳት ጀምረዋል፡፡ ይህም የፖለቲካ አለመረጋጋትንና ሌሎችንም ግጭቶችን እያስከተለ በመሆኑ ችግሩ ከቀን ወደ ቀን እየባሰበት መሄዱን ጠቅሰዋል፡፡ ጨምረውም ከዚህ ስር እየሰደደ ከመጣ የፖለቲካና የደህንነት…

በፍሎሪዳ ታምፓ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

‹‹በፍሎሪዳ በሚገኘው ታምፓ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በአገራቸው ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት በተመለከተ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ›› ሲል ስፔክትረም ኒውስ ዛሬ ዘግቧል፡፡ እነዚህ በአስራዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ተቃዋሚዎች በመንገዶች ላይ የኢትዮጵያንና የአሜሪካን ባንዲራ ሲያውለበልቡ እንደነበር ዘገባው ጨምሮ አስረድቷል፡፡ ዘገባው ይህን ይበል እንጂ የተመለከትነው የኦነግን ባንዲራ ሲያውለበልቡ ነው፡፡ የተቃውሞው አስተባባሪ ኢማኑኤል…

የሕወሓቶቹ አባይ ጸሐዬ እና ዓለም ገብረዋህድ በወንበር ክፍፍል አለመግባባት ውስጥ ገቡ

በትግራይ በተካሄደው; ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ ‘የጨረቃ” ባሉት ምርጫ ሕወሓት መቶ በመቶ ወንበሩን ማሸነፉን ተከትሎ ክልሉ አዲስ ባሻሻለው አዋጅ ቀሪዎቹን 20 በመቶ ወንበር በምርጫው ለተሳተፉ ተቃዋሚዎች  ማከፋፈል የሚኖርበት ቢሆንም; የስብሰሃት ነጋን ቡድን የሚመራው ዓለም ገብረዋህድ “ተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጫ ተወዳድረው ያሸነፉበት ምርጫ ጣቢያ በሌለበት ወንበር ይጋሩ መባሉን እንደማይቀበለው ለአባይ ጸሐዬ መናገሩና…