Archive

Category: Daily News

የኢትዮጵያ መንግስት አሜሪካ በትናንትናው ዕለት በኤርትራ መንግስት ላይ የጣለችውን ማዕቀብ አወገዘ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ የአሜሪካ ውሳኔ በግልጽ የሚታወቁ እውነታዎችን ከግምት ውስጥ ያላስገባ እንደነበር በመጥቀስ ተቃውሞውን ጀምሯል። ስለዚህም የአሜሪካ መንግስትም የሚከተሉትን እውነታዎች ከግምት ውስጥ እንዲያስገባ መንግስት ጠይቆ ምክንያቶችን ዘርዝሯል። 1. “ህወሓት በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ያደረሰውን ያልተጠበቀ ጥቃት ተከትሎ ሉዓላዊት…

የዘ-ሐበሻ ዜና እና መረጃዎችን እንዴት በቪድዮ ማግኘት ይቻላል?

የዘ-ሐበሻ ዜና እና መረጃዎችን እንዴት በቪድዮ ማግኘት ይቻላል?

“እውነት ከአንባገነኖች ክንድ ትበረታለች”! – የባልደራስ መግለጫ

“እውነት ከአንባገነኖች ክንድ ትበረታለች”!  የባልደራስ መግለጫ ብሄራዊ መግባባት ሽብር ባልፈጸመ ሰላማዊ ታጋይ ላይ የሽብር ክስ በመመስረት ህጉን የፖለቲካ ተገዥ በማድረግ አይገኝም!!!እናት አገራችን ውዲቷ ኢትዮጵያ ከአያት ቅድም አያቶች አጥንት ፍላጭ ተማግራ፣ አፈሯ በደማቸው  ተለዉሶ ተቦክቶና ተጋግሮ ለሺዎች ዘመን የቆመች ሀገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ የበርካታ ነገዶች ባህል ከባህል፣ሃይማኖት ከሃይማኖት ነገድ ከነገድ ተስበጣጥሮ ያቆማት…

ይድረስ ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፕሬዚደንት – ከኮሎራዶ የአማራ ማህበር የተላከ

መስከረም ፲፩ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. (September 18, 2020) ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ – የአማራ ክልል ፕሬዚደንት:- በአማራ ክልል ለምትገኙ የትላንቱ ብአዴን/አዴፖ የዛሬው ብልፅግና ፖርቲ የመንግስት አመራር አካላት በሙሉ (PDF) ይህንን ደብዳቤ ስንፅፍላችሁ በአሁኑ ጊዜ በአማራ ህዝባችን ላይ የሚደረገውን በአለም ውስጥ ከፍተኛ ሰቆቃ የሞላበት የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየተመለከታችሁ ወይም ከተባባሪነት ያላነሰ ተሳትፎ…

በኢትዮጵያ ውስጥ የኢንተርኔት መሰረተ ልማትና የአይቲ ስልጠና በደቡብ ኮሪያው ሲማኡል ንቅናቄ ልምድ እንዲወሰድበት አደርጋለሁ›› – ዶ/ር መኩሪያ

‹‹አንድ ኢትዮጵያዊ ሚኒስትር ከኮሪያ አድቫንስድ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት በዶክትሬት ዲግሪ ተመረቁ›› ሲል ጎንጋ ዶት ኮም ዛሬ ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው የተመረቁት አቶ መኩሪያ ሀይሌ ተክለማሪያም ሲሆኑ በአሁኑ ወቅት የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አማካሪ ሚኒስትር ናቸው፡፡ ዶክትሬታቸውን ያገኙት በግሎባል ኢንፎርሜሽን ኤንድ ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፕሮግራም ሲሆን ትምህርቱንም ላለፉት አራት አመታት ሲከታተሉ ቆይተው ባለፈው ወር…

በፍሎሪዳ ታምፓ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

‹‹በፍሎሪዳ በሚገኘው ታምፓ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በአገራቸው ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት በተመለከተ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ›› ሲል ስፔክትረም ኒውስ ዛሬ ዘግቧል፡፡ እነዚህ በአስራዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ተቃዋሚዎች በመንገዶች ላይ የኢትዮጵያንና የአሜሪካን ባንዲራ ሲያውለበልቡ እንደነበር ዘገባው ጨምሮ አስረድቷል፡፡ ዘገባው ይህን ይበል እንጂ የተመለከትነው የኦነግን ባንዲራ ሲያውለበልቡ ነው፡፡ የተቃውሞው አስተባባሪ ኢማኑኤል…

የደቡብ ሱዳን የጤና ሀላፊዎች በጎረቤት አገር ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየተስፋፋ መሄዱ እንዳሳሰባቸው አስታወቁ፡፡

የደቡብ ሱዳን የጤና ሀላፊዎች በጎረቤት አገር ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየተስፋፋ መሄዱ እንዳሳሰባቸው አስታወቁ፡፡ የአፍሪካ ኒውስ ኔትወርክ እንደገለፀው በኢትዮጵያ ውስጥ ባለፈው ሳምንት ከምንጊዜውም በበለጠ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው በቫይረሱ ተይዟል፡፡ የደቡብ ሱዳን የጤና ሀላፊዎች ይህ ጉዳይ እንቅልፍ እንደነሳቸው ለዜና አውታሩ አስረድተዋል፡፡ በተለይም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በየቀኑ ከአዲስ አበባ ጁባ የሚበር…