Archive

Category: News

የአውስትራሊያ ኦሮሞ ኮሚኒቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሜልበርን የተቃውሞ ዝግጅት እንዳሰናዳ አስታውቋል

የአውስትራሊያ ኦሮሞ ኮሚኒቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሜልበርን የተቃውሞ ዝግጅት እንዳሰናዳ አስታውቋል፡፡ የተቃውሞው ምክንያት ጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባና ሀምዛ ቦረና የህክምና እርዳታ በመረጡት ሆስፒታል እንዲያገኙ ለመጠየቅ እንደሆነ መግለጫው አስረድቷል፡፡ በዚህ መሰረት ዛሬ የተቃውሞው ዘመቻ እንደሚጀመር አመልክቷል፡፡ ተቃውሞውም ለእስረኞቹ ድጋፍ ለማሳየት ቢጫ ልብስ መልበስንና መኪና ተከራይቶ በሜልበርን ከተማ ውስጥ ቅስቀሳ ማድረግን እንደሚያካትት…

ሕወሓት ትግራይን ሶማሊያ ለማድረግ እየሰራ መሆኑ በድርጊቱ እየተጋለጠ መሆኑ ተነገረ

ሕወሃት የፈንቅል አመራር የማነን ጨምሮ ለትግራይ ሕዝብ እርዳታ እያከፋፈሉ የነበሩ ዜጎችን እየገደለ ሲሆን ባለፈው ሳምንትም 2 እርዳታ የጫኑ የከባድ መኪና ሹፌሮችን መግደሉን መዘገባችን ይታወሳል። በየስፍራው ራሱን ደብቆ የሚገኘው ይኸው የሕወሓት ኃይል በትግራይ የመብራት መስምሮችን በመቁረጥ በአሁኑ ሰዓት ሕዝቡ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች መብራት የለውም።  ዛሬ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው ደግሞ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ…

በደቡብ ሱዳን የሰላ ማስከበር ግዳጃቸውን የፈጸሙ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በአየር ማረፊያ ውስጥ ረብሻ ፈጠሩ | ጥገኝነት ይሰጠን እያሉ ነው | ሁለት የሻለቃ ማዕረግ ያላቸው የትግራይ ተወላጅ የሰራዊቱ አባላት ከዱ

በደቡብ ሱዳን በሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ የነበሩ እና ግዳጃቸውን ጨርሰው ለመመለስ በጁባ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ላይ የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ረብሻ መፍጠራቸውና አንዳንዶቹም ጉዳት እንደደረሰባቸው የዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምንጭ አስታወቁ። ምንጩ ለዘ-ሐበሻ እንደገለጹት “የዛሬው ጉዞ ዋና አላማ ግዳጃቸውን የጨረሱት የ12ኛ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ወደ ሃገር ቤት የሚመለሱበት እና…

በአማራ እና በትግራይ ክልል አዋሳኝ ላይ በሚገኘው ተከዜ ግድብ አካባቢ ተደብቆ ሲደራጅ የከረመ ከ900 በላይ የሕወሓት ጦር ተደመሰሰ

ቀሪውን የሕወሓት ጁንታ እየተሹለከለከ ቦታ እየቀያየረ ሲንቀሳቀስ የቆየ ሲሆን አሁን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት  ይህንን ቡደን በቁጥጥር ስር ለማዋል ወይንም ለመደምሰስ አዲስ የተጠና እና የተጠናከረ ኦፕሪሽን ከ2 ቀናት በፊት መጀመሩን የዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጹ።  በአማራ እና ትግራይ ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሚገኘው ተከዜ ግድብ አካባቢ የመሸገው የሕወሓት ኃይል የተከበበ ሲሆን በዚህ ዘመቻም ከ900…

የሕወሓት ትራፊዎች በፈጸሙት ጥቃት የተነሳ በመላው ትግራይ ኤሌክትሪክ ተቋረጠ | የቴሌኮም አገልግሎትም የለም

የሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጌታቸው ረዳ በትናንትናው ዕለት በሰጡት መግለጫ “- በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ ወደ ተሟላ ፀረ ማጥቃት የምንመለስበት ሁኔታ : ትግራይ በተሟላ አስተማማኝ በተባለ ደረጃ ነፃ አውጥተን ቀጣይ ፓለቲካዊ እጣ ፈንታ ለመውሰድ የሚያስችል ሁኔታ መፍጠር በሚያስችለን ደረጃ ዝግጅታችን አጠናክረናል::” ሲሉ መግለጻቸውን ተከትሎ ሕወሓት ሊፈጽማቸው ያቀዳቸው እቅዶች መካከል…

ሱዳን በኢትዮጵያ የሚገኙትን አምባሳደሯን ጠራች፡፡

በኢትጵያና ኤርትራ ድንበር የተከሰተውን ውጥረት ተከትሎ ዛሬ ሱዳን በአዲስ አበባ የሚገኙትን አምባሳደሯን መጥራቷን አስታውቃለች፡፡ የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቀዋል አቀባይ መንሱር ቡላድ ለፈረንሳይ ዜና አገልግሎት (ኤኤፍፒ) በሰጡት መግለጫ ‹‹በአዲስ አበባ ካሉት አምባሳደራችን ጋር ስለኢትዮጵያና ሱዳን ግንኙነት ለመመካከር ጠርተናቸዋል›› ብለዋል፡፡ ቃል አቀባዩ መግለጫቸውን በመቀጠልም አምባሳደሩ ምክክሩን ከጨረሱ በኋላ ወደስራቸው እንደሚመለሱ ተናግረው…

ልክ የዛሬ ወር ሁለት የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች እጃቸውን መስጠታቸውን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት

ልክ የዛሬ ወር ሁለት የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች እጃቸውን መስጠታቸውን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል መሀመድ ተሰማ አረጋገጡ።  ለመከላከያ ሠራዊታችን እና ለፌዴራል ፖሊስ እጃቸውን የሰጡት ሜጀር ጄኔራል መሀመድኢሻ ዘይኑ እና ብርጋዲየር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ ናቸው ብለው ነበር። ወንጀላቸውን ሲዘረዝሩም ሜጀር ጄኔራል መሀመድ ኢሻ ዘይኑ ቀደም ብሎ የምዕራብ ዕዝ ም/አዛዥ…

የኢዜማ ፓርቲ የቢሾፍቱ ከተማ የአድአ ምርጫ ወረዳ 1 ሊቀመንበር ተገደሉ

በግንቦት ወር መጨረሻና በሰኔ ወር መጀመሪያ ከትግራይ ክልል ውጪ በመላው ኢትዮጵያ ለማካሄድ በታቀደው 6ኛው አገራዊ ምርጫ 52 የፖለቲካ ፓርቲዎች እንደሚሳተፉ ይጠበቃል። ከነዚህ ፓርቲዎች መካከል ኢዜማ አንዱ ነው። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የፓርቲዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ ጀምሯል። በቢሾፍቱ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳ ለመጀመር አንድ ቀን ሲቀረው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ…

የኢትዮጵያ መንግስት ሎቢ የሚያደርግ ድርጅት መቅጠሩ ተሰማ፡

ኢትዮጵያ የገጠማትን የዲፕሎማሲ ቀውስ ለመመከት በአሜሪካ ኮንግረስና በጆ ባይደን አስተዳደር ሎቢ የሚያደርግ ድርጅት መቅጠሯን ፍርይን ሎቢ ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው የተቀጠረው ‹‹ቬናብል›› የሚባል በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኝ የህግ ተቋም ነው፡፡ በዋሽንግተን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከድርጅቱ ጋር በወር ሰላሳ አምስት ሺህ ዶላር ለመክፈል ስምምነት መፈፀሙም ተዘግቧል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ውሉ ከፌብሩዋሪ አንድ ቀን ጀምሮ የሚፀና…

በትግራይ ም ዕራብ ሽሬ አካባቢ ተኩስ የከፈተው የሕወሓት ኃይል በ20 ደቂቃ ውስጥ ተደመሰሰ

ለረዥም ጊዜ በተከዜ በረሃ መሽጎ እጅ አልሰጥም ያለው የሕውሓት ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ከተደመሰሰ በኋላ  በትግራይ ጦርነት የሚባል ነገር የለም ሲሉ አንድ የመከላከያ ምንጭ ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። የመከላከያው ምንጭ ሕወሓት ሲተመንበት የነበረው የተከዜው በረሃ ጦር ከተወገደበት በኋላ አሁን በየአካባቢው ተበታትኖ የቀረ ሰራዊት ነው ያለው ብለዋል። Shire Map በየስፍራው ተበታትኖ ያለው የሕወሓት ኃይል…