Archive

Category: News

ትህነግ በተንቤን ትላንት ማታ ጁንታው እሩጠው ያልጠገቡ ህፃናትን ሰባስቦ ውጊያ ከፍቶ ነበር

አዳም ብርሃን እንደፃፈው:- ትህነግ/ህውኃት ከምርጫው በፊት ያለችውን እንጥፍጣፊ ሀይል አሰባስቦ፣ ትላንት አመሻሹ ላይ ተንቤንን ለመውረር ሞክሯል። በተንቤን ትላንት ማታ ጁንታው እሩጠው ያልጠገቡ ህፃናትን ሰባስቦ ውጊያ ከፍቶ ነበር። ነገር ግን ሰዓታት ሳይዋጋ ከ11 በላይ ኮሎኔልና ጀነራቹን አስደምስሶ ጎዞው በአጭር ተቋርጧል። በጣም በሚገርም ሁኔታ ውጊያው ከመጀመሩ ያልጠበቁት ዱላ ሲደርስባቸው ተደናግጠው እጅግ ብዙ…

የ”ዘመቻ አሉላ” እና የ”መጨረሻው ዘመቻ” መረጃዎች

በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለውን ውጊያ ሕወሓት ዘመቻ አሉላ የሚል የሰጠው ሲሆን የኢትዮጵያ ጦር ደግሞ የመጨረሻው ዘመቻ ብሎታል። ትናንት ራሱን የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አማካሪ ብሎ የሚጠራው ጌታቸው ረዳ ‹‹ከአብይ አህመድ የመጨረሻ ጥቃቶች አንዱ የሆነው የመጨረሻው ጥቃት ከጅምሩ መጥፎ ሆኗል፡፡ ሰራዊቶቹ በሁሉም ግንባር ተሸንፈዋል፡፡ ይህ ለትግራይ ጀግኖች ምርታቸውን የሚሰበስቡበት ወቅት ነው››…

በአማራ ክልል አራት ከተሞች “ግሪን ሀውስ” የተባለ ድርጅት አዲስ ዘመናዊ መንደሮች ሊገነቡ ነው!

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ስር በሚገኙ አራት ከተሞች በክልሉ ባለሐብቶች በተቋቋመው “ግሪን ሐውስ” ድርጅት በ40 ቢሊዮን ብር ወጭ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደሮች ሊገነቡ ነው። በባለሐብቶች የፕሮግራም ማስጀመሪያ ላይ የተገኙ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በክልሉ በሚገኙ ከተሞች የሚሰማሩ ለ96 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፈቃድ መውሰዳቸውን ገለጸው አሁን ባለሐብቶቻን…

ከሕወሓት ጁንታ ቡድን ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በአማራ ክልል ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ፅፅቃ ግንቦት 25/2013 ዓ.ም (ዝቋላ ኮሙዩኒኬሽን) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የወረዳው የህዝብ ሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ ። የጽህፈት ቤቱ ምክትል ኃላፊ አቶ በለጠ መስፍን እንደተናገሩት ግንቦት 22/2013 ዓ.ም በህብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎና ጥቆማ በአብርገሌ ወረዳ አዋሳኝ…

ላምሮት ከማል ላይ የጠቅላይ ፍርድቤት ይግባኝ ክርክር ለማድረግ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ገላን ኮንዶሚኒዬም በመውሰድ የግድያ ቦታ አመቻችታለች ተብላ የተከሰሰችው ላምሮት ከማል ላይ የጠቅላይ ፍርድቤት ይግባኝ ክርክር ለማድረግ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ፡፡ ተለዋጭ ቀጠሮውን የሰጠው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 2ኛ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ነው፡፡ በተከሳሿ ላይ ከአንድ ወር በፊት የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 2ኛ የፀረሽብርና የህገመንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በዓቃቢህግ…

የሕወሓት ታጣቂዎች ዱቂት ሰርቀው ሄዱ

(ዘ-ሐበሻ) በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ድህር ግባ ቀበሌበቁጥር 34 የሚደርሱ የአሽባሪዉ ሕወሓት ቡድን አባላት ለ3ኛ ጊዜ እንደለመዱት አድፍጠዉ በመግባት ህዝብ ላይ ጥቃት ለማድረስ ሲሞክሩ በአራት የአማራ ክልል ሚሊሻዎች ህዝቡን ባለማስደፈር ከታጣቂዉ አሽባሪ ቡድን ጋር በጀግንነት በመፋለምና አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ወደ ነበረበት እንደተመለሰ የተቀረውም መደምሰሱን የወረዳው ኮምዩኒኬሽን ማስታወቁን…

ኢትዮጵያን አስመልክቶ የኔዘርላንድ ፓርላማ ውይይት አካሄደ – አውሮፓ እና አሜሪካ ከማእቀብ ተቆጥበው በኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ጥቅም ላይ እንዲሰሩ አንድ የሆላንድ ፕሮፌሰር ገለጹ፣

(ዘሃበሻ) አውሮፓ እና አሜሪካ ከማእቀብ ተቆጥበው በኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ጥቅም ላይ እንዲሰሩ አንድ የሆላንድ ፕሮፌሰር ገለጹ፣ፕሮፌሰሩ ይህንን የገለፁት የሆላንድ ፓርላማ ላይ ባደረጉት ውይይት ነው ኢትዮጵያን አስመልክቶ የኔዘርላንድ ፓርላማ ውይይት አካሄደ በኔዘርላንድ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ኢትዮጵያን በተመለከተ ዛሬ ጠዋት ውይይት አካሄደ።የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተገኙበት በዚህ ውይይት የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት እና ግጭቱን…

“የአሜሪካ ማዕቀብ ጥርስ የለውም፤ ግን..” ታዋቂው ጠበቃ ደረጀ ደምሴ በአሜሪካ ማዕቀብ ላይ ማብራሪያ ሰጡ

በትግራይ ክልል ካለው ሁኔታ ጋር በተያያዘ የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ላይ የቪዛ እገዳ መጣሉን በይፋ መነገሩን ተከትሎ መነጋገሪያ ሆኗል። በርካታ ኢትዮጵያውያንም ከህግ አንጻር ይህ ጉዳይ እንዴት እንደኢታይ ጥያቄ አላቸው። የቪዛ ክለላ ምንድን ነው? አሜሪካ ለኢትዮጵያ ህዝብ አዝና ያደረገችው ነው ማለት ይቻላል ወይ? ቀጥሎ የሚወሰው እርምጃ ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ምላሽ…

አሜሪካ ማዕቀቡን ይፋ አደረገች – ከአሜሪካ ማዕቀብ በስተጀርባ ያሉ ምስጢሮች

የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከዛሬ ጀምሮ ተፈጻሚ የሚሆን የቪዛ እቀባ የአማራ ክልልና የሕወሓት ባለሥልጣናትን ጨምሮ በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ መጣሉን ዛሬ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አንቶኒ ብሊንከን በኩል ይፋ አድርጓል። ይህ ማዕቀብ እንደሚጣል ዘ-ሐበሻ ዲፕሎማቲክ ምንጮቹን ጠቅሶ ከአራት ቀን በፊት በሰበር ዜና መዘገቡ አይዘነጋም። የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊ…

“በብልቃጥ ውስጥ ያለ ስኳር ስኳር እንጂ ስኳሮች አይባልም” – ታማኝ በየነ

ውድ የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦች በዛሬው ዕለት ይዘንላችሁ የመጣነው አንድ ታሪካዊ ቪድዮ ነው። ታሪካዊ ቪድዮውን ዛሬ ለምን ለማቅረብ አስፈልገ? ለምትሉ እንግዲህ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ የአማራ ልማት ማህበር ለሚያሰራው የአማራ ባህል ማዕከል ማስጀመሪያ ላይ ባደረጉት ንግግር ላይ እኛ ሕዝብ እንጂ ሕዝቦች አይደለንም ሲሉ የተናገሯትን ንግግር አይተን ታማኝ በየነም…