Archive

Category: News

በእነ እስክንድር ነጋ ጉዳይ የካናዳ ፓርላማ ውይይት ማድረጉ ተሰማ

የካናዳ ፓርላማ የሰብአዊ መብት ኮሚቴ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ፣ በተለይም በእነ እስክንድር ነጋ የእስር ሁኔታ ላይ ምስክርነት መስማቱን ምንጮች ለሃበሻ ገለጹ። በዚህ ውይይት ወቅት የፓርላማ አባላቱ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ አንዳሳሰባቸውም ተገልጿል። በአሜሪካን እና ካናዳ ነዋሪ የሆኑ የባልደራስ ደጋፊዎች እና የህግ ባለሙያው ዶክተር ፍጹም አቻምየለህ ለፓርላማ አባላቱ እነ እስክንድር ነጋ ስለሚገኙበት…

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሁፍ መል ዕክት አስተላለፉ

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሁፍ መል ዕክት አስተላለፉ። ተመስገን በጽሁፋቸው “የቀሩት የስግብግብ ጁንታ አመራሮች ነፍስም እንደ ወፏ ሁሉ በእጃችን መዳፍ ውስጥ መሆኑን እኛ እንደ እናት እናውቀዋለን” አሉ። የተመስገንን ውስጠ ወይራ አጭር የጽሁፍ መልክት እንደወረደ እናቀርበዋለን። “ራስ ሳይጠና ጉተና” “የማያድግ ልጅ ከእናቱ ጀርባ…

አዜብ መስፍን ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ ተሰጣት

የሃገሪቱ ባለስልጣናት በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉ መሪዎች ከሚያገኙት ጥቅማጥቅም መካከል አንዱ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ከስልጣን ከወረዱ በኋላ ማግኘት ነው:: ይህ በህግ ከጸደቀ ዓመታት ቢሆኑትም የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለቤት አዜብ መስፍን ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ ዘመናዊ  ለመሪዎች ብቻ ተሰርቶ የሚሰጥ ቤት እንደተሰጣት  የዘ-ሐበሻ ምንጭ ገልጿል:: አዜብ መስፍን ከዚህ ቀደም…

የአለም ቤተክርስቲያናት ካውንስል(ደብሊው ሲሲ) ጊዜያዊ ዋና ፀሀፊ ዶክተር ዮአን ሱካ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና የካውንስሉ አባል ለሆኑ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ቤተክርስቲያናት ደብዳቤ ፃፉ

የአለም ቤተክርስቲያናት ካውንስል(ደብሊው ሲሲ) ጊዜያዊ ዋና ፀሀፊ ዶክተር ዮአን ሱካ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና የካውንስሉ አባል ለሆኑ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ቤተክርስቲያናት ደብዳቤ ፃፉ፡፡ በደብዳቤያቸው ባለፉት ወራት በኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ግጭቶች፣ የጅምላ ግድያዎችና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ስለመፈፀማቸው መስማታቸው እንዳሳሰባቸው ገልፀዋል፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትር በፃፉት ደብዳቤ ‹‹በትግራይ ክልል ውስጥ ሚሊዮኖች የረሀብ…

የታንዛኒያው ፕሬዝደንት ጆን ማጉፉሊ በእስር ቤት ለሚገኙ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ ኢትዮጵያዊያን ምህረት ማድረጋቸውን አስታወቁ

ፕሬዝደንቱ ይህንን የገለፁት ከፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር የነበራቸውን ውይይት ካጠናቀቁ በኋላ ነው፡፡ ማግፉሊ በቴሌቪዥን በተሰራጨ መግለጫቸው ሲናገሩ ‹‹ህገ ወጥ ስደተኛ በመሆናቸው የታሰሩትና አንዳንዶቹም እስከ ሰባት አመት በእስር ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያዊያን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይፈታሉ›› ብለዋል፡፡ ጨምረውም እነዚህ ኢትዮጵያዊያን ወደአገራቸው ተመልሰው በአገር ግንባታው ላይ እንደሚሳተፉ አስረድተዋል፡፡ ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ…

የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በሚላኖ እና አካባቢዋ ወቅታዊ መግለጫ

#ጉዳዩ  በሚላኖ ስለሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፈለገ ሠላም ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ይሆናል።    ኮሚኒቲዉ ይህንን  መግለጫ  ሲያወጣ  ሃይማኖት  እና ፖለቲካ  የተለያዩ  መሆናቸውን  በጽኑ ያምናል ይህንንም  በማክበር ለሀገር እና ለሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ እና መከባበር ይታገላል ይህንንም  መሰርት  ባደርገ መልኩ  ከዚህ  በፊት  በሃገራችን  ውስጥ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ ሃይማኖትን  እና ዘርን …

በባህርዳር ከተማ ህገወጥ የዶላር ብር በማተም ላይ የነበሩ የላይቤሪያ ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የአማራ  ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ፖሊስ ኮሜሽን የህብረተሰቡን  ጥቆማ መሠረት  ባደረገው ክትትል  (ስድስት ሺህ)  6000 ዶላር በብር አዘጋጅ ብለውኝ ከያዙት ዶላር    ከሚያደርጉት የተዘጋጀ ወረቀት ጋር እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል ።  በባህርዳር  ከተማ  በአንድ  ቤት ከውጭ  የመጡ ሁለት ላይቤሪያ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች  ህገ ወጥ የዶላር  ገንዘብ  በማተም  ሲያሰራጩ በከተማው  በሚኖሩ  ግለሰቦች ጥቆማ…

የደቡብ ዕዝ ትክክለኛውን የዳዊት አብርሃ ፎቶ እንዲለጥፍ ተጠየቀ – ሃጎስ ሰልጠነ ፍስሃዬ ብሎ የለጠፈው ሰው ስም በቀለ ሻንቆ ባልቻ ነው

– – የደቡብ ዕዝ ባለፈው ሳምንት “የመከላከያ ሰራዊቱንና የጦር አመራሮችን ስም በማጠልሸት የአገርን አንድነት አደጋ ውስጥ የሚጥል የጥላቻና የሃሰት መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ያሰራጭ የነበረው ግለሰብ በህገ ወጥ መንገድ ከአገር ለመውጣት ሲሞክር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ሌሎች ከአገር ሊወጡ የነበሩና በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ ተሳትፎ የነበራቸው ግለሰቦች ጭምር መያዛቸውን ኦፕሬሽኑን የመሩት…

አለም የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማህበራት ፌዴሬሽን በሱዳን፣ በኢትዮጵያና በጅቡቲ የሚገኙ ማህበራት በአስቸኳይ የሀያ ሰባት ሚሊዮን የስዊዝ ፍራንክ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አስታውቋል

የአለም የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማህበራት ፌዴሬሽን በሱዳን፣ በኢትዮጵያና በጅቡቲ የሚገኙ ማህበራት በአስቸኳይ የሀያ ሰባት ሚሊዮን የስዊዝ ፍራንክ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ እንደመግለጫው እነዚህ ሶስት አገራት ባለፉት አስራ ስምንት ወራት ጊዜ ውስጥ በጠቅላላው ከስድስት መቶ ሺህ በላይ ስደተኞችንና ተፈናቃዮችን እያስተናገዱ ይገኛሉ፡፡ በዚህ መሰረት ኢትዮጵያ ሶስት መቶ ሀምሳ አምስት…

ከአንድ አመት በፊት የተከሰከሰውንና ሶስት ሰዎችን ለሞት የዳረገውን የደቡብ አፍሪካ አውሮፕላን አደጋ በተመለከተ የኢትዮጵያ ባለሙያዎች ምርመራ ሊያደርጉ ነው

ከአንድ አመት በፊት የተከሰከሰውንና ሶስት ሰዎችን ለሞት የዳረገውን የደቡብ አፍሪካ አውሮፕላን አደጋ በተመለከተ የኢትዮጵያ ባለሙያዎች ምርመራ ሊያደርጉ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ አውሮፕላን አደጋ ምርመራ ቢሮ የተውጣጣ አንድ የምርመራ ቡድን በዚህ ሳምንት ወደደቡብ አፍሪካ እንደሚያቀና ተሰምቷል፡፡ አውሮፕላኑ ባለፈው አመት ጃንዋሪ 23 ቀን 2020 በረራ በጀመረ በሰከንዶች ውስጥ በአፍንጫው ተገልብጦ አንድ ተራራ ላይ መውደቁ…