Archive

Author: Editor

በባህርዳር ከተማ ህገወጥ የዶላር ብር በማተም ላይ የነበሩ የላይቤሪያ ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የአማራ  ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  ፖሊስ ኮሜሽን የህብረተሰቡን  ጥቆማ መሠረት  ባደረገው ክትትል  (ስድስት ሺህ)  6000 ዶላር በብር አዘጋጅ ብለውኝ ከያዙት ዶላር    ከሚያደርጉት የተዘጋጀ ወረቀት ጋር እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል ።  በባህርዳር  ከተማ  በአንድ  ቤት ከውጭ  የመጡ ሁለት ላይቤሪያ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች  ህገ ወጥ የዶላር  ገንዘብ  በማተም  ሲያሰራጩ በከተማው  በሚኖሩ  ግለሰቦች ጥቆማ…

የ39 አመቷ ሩት ነጋ ከአይሪሻዊ እናቷና ከኢትዮጵያዊው አባቷ ዶክተር ነጋ…

በ20ኛው ክፍለ ዘመን ከነበሩ ተፅእኖ ፈጣሪ ሴት የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ባለሙያዎች መካከል ጆሴፊን ባከር አንዷ ናት፡፡ የዚህች ሴት ታሪክ በተከታታይ ድራማ መልክ እንዲሰራ ከኤቢሲ ቴሌቪዥን ጋር ስምምነት የተደረሰ ሲሆን በዚህ ፕሮጀክት ውስጥ ሩት ነጋ ተካታለች፡፡ ‹‹ጆሴፊን›› በሚል ርእስ በሚሰራው በዚህ ተከታታይ ፊልም ላይ የዋናዋን የጆሴፊንን ገፀ ባህርይ ተላብሳ እንድትጫወት የተመረጠችው ሩት…

የአለም ጤና ድርጅት ሳይንቲስቶች ኮቪድ 19 ወረርሽኝን በተመለከተ በቻይና ላይ ያደረጉትን ምርመራ ውጤት ዛሬ ይፋ አድርገዋል

የአለም ጤና ድርጅት ሳይንቲስቶች ኮቪድ 19 ወረርሽኝን በተመለከተ በቻይና ላይ ያደረጉትን ምርመራ ውጤት ዛሬ ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚህ መሰረት ቻይና ወረርሽኙን ለአለም ከማሳወቋ በፊት ቫይረሱ በአገሪቱ ውስጥ ተዛምቶ እንደነበር አስታውቀዋል፡፡ ይህንን የምርመራ ቡድን የመሩ ዶክተር ፒተር ኢምባርክ እንዳሉት ከዲሴምበር 2019 በፊት ቢያንስ አስራ ሶስት አይነት የቫይረሱ ዝርያዎች በውሀን ከተማ ውስጥ ነበሩ፡፡…

የደቡብ ዕዝ ትክክለኛውን የዳዊት አብርሃ ፎቶ እንዲለጥፍ ተጠየቀ – ሃጎስ ሰልጠነ ፍስሃዬ ብሎ የለጠፈው ሰው ስም በቀለ ሻንቆ ባልቻ ነው

– – የደቡብ ዕዝ ባለፈው ሳምንት “የመከላከያ ሰራዊቱንና የጦር አመራሮችን ስም በማጠልሸት የአገርን አንድነት አደጋ ውስጥ የሚጥል የጥላቻና የሃሰት መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ያሰራጭ የነበረው ግለሰብ በህገ ወጥ መንገድ ከአገር ለመውጣት ሲሞክር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ሌሎች ከአገር ሊወጡ የነበሩና በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ ተሳትፎ የነበራቸው ግለሰቦች ጭምር መያዛቸውን ኦፕሬሽኑን የመሩት…

አለም የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማህበራት ፌዴሬሽን በሱዳን፣ በኢትዮጵያና በጅቡቲ የሚገኙ ማህበራት በአስቸኳይ የሀያ ሰባት ሚሊዮን የስዊዝ ፍራንክ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አስታውቋል

የአለም የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማህበራት ፌዴሬሽን በሱዳን፣ በኢትዮጵያና በጅቡቲ የሚገኙ ማህበራት በአስቸኳይ የሀያ ሰባት ሚሊዮን የስዊዝ ፍራንክ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ እንደመግለጫው እነዚህ ሶስት አገራት ባለፉት አስራ ስምንት ወራት ጊዜ ውስጥ በጠቅላላው ከስድስት መቶ ሺህ በላይ ስደተኞችንና ተፈናቃዮችን እያስተናገዱ ይገኛሉ፡፡ በዚህ መሰረት ኢትዮጵያ ሶስት መቶ ሀምሳ አምስት…

ከአንድ አመት በፊት የተከሰከሰውንና ሶስት ሰዎችን ለሞት የዳረገውን የደቡብ አፍሪካ አውሮፕላን አደጋ በተመለከተ የኢትዮጵያ ባለሙያዎች ምርመራ ሊያደርጉ ነው

ከአንድ አመት በፊት የተከሰከሰውንና ሶስት ሰዎችን ለሞት የዳረገውን የደቡብ አፍሪካ አውሮፕላን አደጋ በተመለከተ የኢትዮጵያ ባለሙያዎች ምርመራ ሊያደርጉ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ አውሮፕላን አደጋ ምርመራ ቢሮ የተውጣጣ አንድ የምርመራ ቡድን በዚህ ሳምንት ወደደቡብ አፍሪካ እንደሚያቀና ተሰምቷል፡፡ አውሮፕላኑ ባለፈው አመት ጃንዋሪ 23 ቀን 2020 በረራ በጀመረ በሰከንዶች ውስጥ በአፍንጫው ተገልብጦ አንድ ተራራ ላይ መውደቁ…

‹‹ጤፍ ለምን በመላው አለም ምርጥ እህል ሆኖ ተወዳጅ ሆነ?››

ኤንዲ ቲቪ በምግብ አምዱ ላይ ዛሬ ‹‹ጤፍ ለምን በመላው አለም ምርጥ እህል ሆኖ ተወዳጅ ሆነ?›› ሲል በጥያቄ ዘገባውን ጀምሯል፡፡ ሲቀጥልም ከጥንታዊ እህል ዘሮች ሁሉ በጣም ጥቃቅን የሆነው ጤፍ እስካሁን ያልተዘመረለት ትልቅ ሚስጢር እንዳለው አስታውቋል፡፡  በኢትዮጵያዊያን ሯጮችና አትሌቶች በሚስጥር ተይዞ የቆየው ይህ እህል አሁን በመላው አለም ተጠቃሚው በከፍተኛ መጠን መጨመሩንም አስረድቷል፡፡…

የአውስትራሊያ ኦሮሞ ኮሚኒቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሜልበርን የተቃውሞ ዝግጅት እንዳሰናዳ አስታውቋል

የአውስትራሊያ ኦሮሞ ኮሚኒቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሜልበርን የተቃውሞ ዝግጅት እንዳሰናዳ አስታውቋል፡፡ የተቃውሞው ምክንያት ጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባና ሀምዛ ቦረና የህክምና እርዳታ በመረጡት ሆስፒታል እንዲያገኙ ለመጠየቅ እንደሆነ መግለጫው አስረድቷል፡፡ በዚህ መሰረት ዛሬ የተቃውሞው ዘመቻ እንደሚጀመር አመልክቷል፡፡ ተቃውሞውም ለእስረኞቹ ድጋፍ ለማሳየት ቢጫ ልብስ መልበስንና መኪና ተከራይቶ በሜልበርን ከተማ ውስጥ ቅስቀሳ ማድረግን እንደሚያካትት…

ሕወሓት ትግራይን ሶማሊያ ለማድረግ እየሰራ መሆኑ በድርጊቱ እየተጋለጠ መሆኑ ተነገረ

ሕወሃት የፈንቅል አመራር የማነን ጨምሮ ለትግራይ ሕዝብ እርዳታ እያከፋፈሉ የነበሩ ዜጎችን እየገደለ ሲሆን ባለፈው ሳምንትም 2 እርዳታ የጫኑ የከባድ መኪና ሹፌሮችን መግደሉን መዘገባችን ይታወሳል። በየስፍራው ራሱን ደብቆ የሚገኘው ይኸው የሕወሓት ኃይል በትግራይ የመብራት መስምሮችን በመቁረጥ በአሁኑ ሰዓት ሕዝቡ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች መብራት የለውም።  ዛሬ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው ደግሞ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ…

በደቡብ ሱዳን የሰላ ማስከበር ግዳጃቸውን የፈጸሙ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በአየር ማረፊያ ውስጥ ረብሻ ፈጠሩ | ጥገኝነት ይሰጠን እያሉ ነው | ሁለት የሻለቃ ማዕረግ ያላቸው የትግራይ ተወላጅ የሰራዊቱ አባላት ከዱ

በደቡብ ሱዳን በሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ የነበሩ እና ግዳጃቸውን ጨርሰው ለመመለስ በጁባ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ላይ የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ረብሻ መፍጠራቸውና አንዳንዶቹም ጉዳት እንደደረሰባቸው የዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምንጭ አስታወቁ። ምንጩ ለዘ-ሐበሻ እንደገለጹት “የዛሬው ጉዞ ዋና አላማ ግዳጃቸውን የጨረሱት የ12ኛ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ወደ ሃገር ቤት የሚመለሱበት እና…