Archive

Author: Editor

አርቲስት አልጣሽ ከበደ በስእሉ አለም ካሉ አምስት ጥቁር ሴቶች አንዷ ሆነች፡፡

አርቲስት አልጣሽ ከበደ በስእሉ አለም ካሉ አምስት ጥቁር ሴቶች አንዷ ሆነች፡፡ ታዋቂው ፎርብስ መፅሄት ‹‹በስእሉ አለም ሊያውቋቸው የሚገቡ አምስት ሴቶች›› በሚል ርእስ ባቀረበው ዘገባ ውስጥ አልጣሽ ከበደን አካቷታል፡፡ ይህንን ዝርዝር የመረጠው አንጋፋው አፍሪካ አሜሪካዊው የስእል ባለሙያና አማካሪ አላኒያ ሲሞን ነው፡፡ ፎርብስ ስለ አልጣሽ ሲናገር ‹‹በሎስ አንጀለስ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ጋለሪ…

ሰበር – የጤና ሚኒስቴር ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ አገራዊ ምርጫ ማካሄድ እንደሚቻል ምክረ ሀሳብ አቀረበ

በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው አገራዊ ምርጫ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ ማካሄድ እንደሚቻል የጤና ሚኒስቴር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ምክረ ሀሳብ አቀረበ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል።

“አሜሪካ የኢትዮጵያን ግድብ ለማስቆም የምታደርገው ጥረት ለብሪታኒያ ቅኝ ግዛት ዘመን ውርስና ቅርስ የሚያስታውስ ነው” – ግሎባል ኢንፎርሜሽን ኔትወርክ

ግሎባል ኢንፎርሜሽን ኔትወርክ ዛሬ ባቀረበው ዘገባ አሜሪካ የኢትዮጵያን ግድብ ለማስቆም የምታደርገው ጥረት ለብሪታኒያ ቅኝ ግዛት ዘመን ውርስና ቅርስ የሚያስታውስ እንደሆነ አስረድቷል፡፡ ሊዛ ቪቭስ የተባለችው ጋዜጠኛ ከኒውዮርክ በፃፈችው በዚህ ዘገባ በፕሬዝደንት ትራምፕ መመሪያ ለኢትዮጵያ ከሚሰጠው እርዳታ ውስጥ 130 ሚሊዮን ዶላር እንዲቆረጥ መወሰኑን አውስታለች፡፡ እንዲቆረጥ የተወሰነው እርዳታ ደግሞ በተለይ ከደህንነት ጋር በተያያዙ…

የኢትዮጵያ መንግስት አራት መቶ ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት ዛሬ አለም አቀፍ ጨረታ አውጥቷል

የኢትዮጵያ መንግስት አራት መቶ ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት ዛሬ አለም አቀፍ ጨረታ አውጥቷል፡፡ ይህ ጨረታ የሚዘጋበት ቀን ኦክቶበር 13 መሆኑን ኢሮፒያን ትሬደርስ አስታውቋል፡፡ ይህ የዛሬው ጨረታ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ከአለም ገበያ በአጠቃላይ 680 ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት መፈለጓን የሚያመላክት ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ሁለት መቶ ሺህ ስንዴ ለመግዛት ጨረታ ያወጣች ሲሆን…

አዲሱ ደምሴ ወደ ቺካጎ ዩኒቨርስቲ ፖለቲካ ኢኒስቲትዩት አቅንቷል

የጆ ባይደን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ አማካሪ የሆነውና በቅርቡ የተከናወነውን የዲሞክራቶች ኮንቬንሽን በሀላፊነት ያዘጋጀው አዲሱ ደምሴ በዚህ ወር ወደ ቺካጎ ዩኒቨርስቲ ፖለቲካ ኢኒስቲትዩት አቅንቷል፡፡ ወደዚያ የተጓዘውም የዩኒቨርስቲው የ2020 ሬዚደንት ፕሪትዝከር ፌሎው ተመራጭ ሆኖ ነው፡፡ ዩኒቨርስቲው እንዳስታወቀው በየሩብ አመቱ የተለያዩ በፖለቲካው አለም ያሉ ሰዎችን መርጦ ይጠራቸዋል፡፡ የሚጠራቸውውም የመንግስት ባለስልጣናትን፣ ፖሊሲ አውጪዎችን፣ ዲፕሎማቶችን፣ አክቲቪስቶችንና…

የደህንነት ጥናት ኢኒስቲትዩት ምሁራን ብሄራዊ መግባባትን በተመለከተ ኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ ልትማር ይገባታል አሉ፡፡

መረሳ ደሱ እና ዳዊት ዮሀንስ የተባሉት የአይ ኤስ ኤስ ተመራማሪዎች ዛሬ ባቀረቡት ፅሁፍ የዛሬ ሁለት አመት በኢትዮጵያ የተፈጠረው የፖለቲካ ሽግግር በአንዳንድ ክልሎችና በፌዴራል መንግስቱ መካከል ተቀናቃኝነትን እንደፈጠረ በማውሳት ጀምረዋል፡፡ ይህም የፖለቲካ አለመረጋጋትንና ሌሎችንም ግጭቶችን እያስከተለ በመሆኑ ችግሩ ከቀን ወደ ቀን እየባሰበት መሄዱን ጠቅሰዋል፡፡ ጨምረውም ከዚህ ስር እየሰደደ ከመጣ የፖለቲካና የደህንነት…

በፍሎሪዳ ታምፓ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

‹‹በፍሎሪዳ በሚገኘው ታምፓ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በአገራቸው ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት በተመለከተ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ›› ሲል ስፔክትረም ኒውስ ዛሬ ዘግቧል፡፡ እነዚህ በአስራዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ተቃዋሚዎች በመንገዶች ላይ የኢትዮጵያንና የአሜሪካን ባንዲራ ሲያውለበልቡ እንደነበር ዘገባው ጨምሮ አስረድቷል፡፡ ዘገባው ይህን ይበል እንጂ የተመለከትነው የኦነግን ባንዲራ ሲያውለበልቡ ነው፡፡ የተቃውሞው አስተባባሪ ኢማኑኤል…

የህወሓት ሊቀመንበር ጓድ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በኣዲስ ኣመት ዋዜማ ያስተላለፋት መልእክት

-2012ዓም ከባድ ፈተናዎችና ቀውሶች የገጠሙበት በህዝባችን ላይ ዘርፈ ብዙ ጉዳቶች የደረሱበት በኮቪድ -19 ምክንያት ምርጫ የተራዘመበት ነው።የትግራይ ህዝብ ግን በማንም ግዜ የሚከበረው የራስን እድል በራስ የመወሰን ህገመንግታዊ መብቱን ተጠቅሞ መሪዎች ስልጣን ላይ የሚቀመጡት በራሴ ውሳኔ እንጂ በኮሮና ሰበብ ኣይደለም በማለቱ ኮቪድ-19 በመከላከል ምርጫ ኣካሂዶ ውጤቱ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።በዚህ ኣጋጣሚ በመላው…