Archive

Author: Editor

ሸሽቶ እንደገና ተከዜ በርሃ የገባውን ትርፍራፊ የሕወሓት ኃይል ማሳደዱ ቀጥሏል | ዕድሜያቸው 16 እስከ 18 ያሉ ታጣቂዎች እጃቸውን ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰጡ

ባለፈው ሳምንት በተለያዩ አካባቢዎች በተደረጉ ውጊያዎች ክፉኛ የተመታው ሕወሓት የተራረፈው ኃይል ሸሽቶ ተመልሶ ወደ ተከዜ በርሃ መግባቱን መዘገባችን ይታወሳል። በዚህም መሰረት መከላከያው አሁንም የተራረፈውን የሕወሃት ኃይል ማሳደዱን ቀጥሏል። አንድ የዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምንጭ እንደተናገሩት በዘመናዊ ጦር መሳሪያ በተጋዘ መልኩ ሌሊቱን የተራረፈው ኃይል የተሰባሰበት ተከዜ በረሃ በአየር ተደብድቧል። በዚህም ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ…

ለአማራ ህዝብ መፈናቀልና መገደል ምክንያት የሆነው የኢትዮጵያ ሕገመንግስት እንዲቀየር በሚኒሶታ እየተካሄደ ባለው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ተጠየቀ

የአማራ ህዝብ መገደልና መፈናቀል ይብቃ ያሉ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በጠዋቱ በሚኒሶታ ስቴት ካፒቶል ደጃፍ በመውጣት ድምጻቸውን እያሰሙ ነው። በስፍራው የሚትገኘው የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ እንዳስታወቀችው በሰልፉ ላይ የተለያዩ መፈክሮች እየተሰሙ ሲሆን ከነዚህም መካከል በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለአማራ ህዝብ መገደል፣ መፈናቀል፣ መቁሰልና መገለል ምክንያት የሆነው ሕገመንግስት እንዲቀየር የሚጠይቀው ይገኝበታል። “ለሃገር ሰላ ሲባል ያሳየነው ት…

ጌታቸው ረዳ ለጠ/ሚኒስትሩ 1 ሳምንት ምላሽ ሰጠ

በርከት ያሉ የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦች በተለያዩ ሃገራት እየተሰጠ ስላለው የኮቭድ 19 ክትባቶች ባለሙያ አቅርበን መረጃ እንድናቀርብ ጠይቀዋል። በዚህ መሰረት በኒዮርክ ከ2017 እስከ ኮቪድ በዓለም ላይ እስከሚሰራጭበት 2020 ድረስ በህክምና ሙያ፤ እንዲሁም በላይቤሪያ ኢቦላ በተከሰተበት ወቅት ከ2001 እስከ 2014 መጨረሻ ያገለፈሉትን ዶ/ር አብይ ሙሉጌታን አበበን በኮቭድ ክትባት ዙሪያ ጠይቀናቸዋል። ዶ/ር አብይ የኮቪድ…

ጌታቸው አሰፋን በተመለከተ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ጌታቸው አሰፋን በተመለከተ የተለያዩ መረጃዎች በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የተለያዩ መረጃዎች እየተሰራጩ እንደሆነ ተመልክተናል። ብዙ የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦችም መረጃውን እንድናጣራ ጠይቀውናል። ዘ-ሐበሻ ስለጌታቸው አሰፋ መገደል ከምንጮቹ እስካሁን ድረስ ለማረጋገጥ አልቻለም። በአማራ እና ትግራይ ክልል አቅጣጫ በሰቆጣ አቅጣጫ በርካታ የሕወሃት ሰዎች እንደተደመሰሱ መረጃው ዘ-ሀበሻ እጅ ያለ ሲሆን በጥቅሉ ጌታቸው ተገደለ የሚለውን…

8 ኮሎኔሎች እና አንድ ከፍተኛ የሕወሓት ጀነራል ቦራ አካባቢ ተደመሰሱ | ጄነራል ጻድቃን መሆኑ አልተረጋገጠም | ጀነራሉ በክብር የተቀበረ ይመስላል ተብሏል

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የተቆራረጠው የሕወሓት ኃይል ያለ የለለ ኃይሉን በማጠራቀም ከተከበበት ለመውጣት በሚያደርገው መፍጨርጨር ከፍተኛ ውድመት እየደረሰበት መሆኑን ዘ-ሐበሻ ከመከላከያ ምንጮች ማምሻውን ያረጋገጠው መረጃ አመለከተ። እንደመረጃው በአማራ እና ትግራይ ድንበር አካባቢ በማይጨው አቅራቢያ ቦራ፣ ጮቅሏ፣ ጨሌና፣ አላጄ፣ አሚላ፣ አምባላጌ፣ በተባሉት ከተሞች ትርፍራፊው የሕወሓት ኃይል ውጊያ ከፍቶ በመከላከያው እና በአማራ ልዩ ኃይል…

ስኮትላንዳዊው አንትሮፖሎጂስት ማይክል ክራውሊ በኢትዮጵያ አትሌቶች ላይ ጥናት አድርጓል

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ስኮትላንዳዊው አንትሮፖሎጂስት ማይክል ክራውሊ እ.ኤ.አ በ2015 ወደኢትዮጵያ በመሄድ ለአስራ አምስት ወራት ኖሯል፡፡ በእነዚህ ወራት ዋነኛ ስራው የኢትዮጵያን ባህልና ከባቢ አየር ማጥናት ቢሆንም ከዚሁ ጎን ለጎን በኢትዮጵያ አትሌቶች ላይ ጥናት አድርጓል፡፡ ጥናቱ ደግሞ ከርቀት ሳይሆን አብሯቸው በመኖር፣ በመሮጥና በመዋልም ጭምር ነበር፡፡ የጥናት ውጤቱንም ‹‹አውት ኦፍ ቲን ኤይር›› የሚል አዲስ…

በሰዎች ዝውውር ተጠርጣሪ የሆነው ግለሰብ ባለፈው ወር ከኢትዮጵያ እስር ቤት አምልጧል መባሉ አነጋጋሪ ሆነ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በሰዎች ዝውውር ተጠርጣሪ የሆነው ግለሰብ ባለፈው ወር ከኢትዮጵያ እስር ቤት አምልጧል መባሉ አነጋጋሪ መሆኑን አይሪሽ ታይምስ ዛሬ ዘግቧል፡፡ አሁን በአየርላንድ የምትኖርና ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገች አንዲት ሴት እንደተናገረችው እሷም በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ወደአውሮፓ እወስዳችኋለሁ ብሎ ሲያዘዋውር የነበረው ኤርትራዊው ኪዳኔ ዘካሪያስ ሀብተማሪያም ተጎጂ ናት፡፡ በሊቢያ ውስጥ በሚገኘው የዚህ ግለሰብ መጋዘን…

የባልደራስ የውጭ አማካሪ ምክር ቤት አባላት ማንነት ታወቀ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የአማካሪ ምክር ቤት አባላት ማንነት በይፋ ታወቀ። በሰሜን አሜሪካ እና አውሮፓ የሚገኙ እነዚህ ታዋቂ  ኢትዮጵያውያን  ፓርቲውን በተለያዩ እስትራቴጂክ እና ፖሊሲ ጉዳዮች ላይ በማማከር ድጋፍ መስጠታቸውንም ለዘሃበሻ የደረሱ መረጃዎች ጨምረው ገልፀዋል። አንጋፋውን ምሁር ፕሮፌስር ጌታቸው ሃይሌ ፣ዶክተር ሰማሃኝ ጋሹ፣ዶክተር አብርሃም አለሙ፣ አቶ ሃይለገብርኤል አያሌው፣የህግ ባለሙያው ዶክተር ፍፁም…

የሐገር መከላከያ ሰራዊት የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በነበረው ጀኔራል ከበደ የሚመራው የጁንታው የተቆራረጠ ሀይል አምባለጌ ላይ ቀለበት ውስጥ ገብቷል

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ የነበረው ጀኔራል ከበደ የሐገር መከላከያ ሰራዊቱን ከድቶ ከጁንታው አባላት ጋር ተቀላቅሎ በአምባላጌ ተራሮች ላይ ከጁንታው አባሎች ጋር ተከቧል። ላለፉት አራት ቀናት በጀኔራል ከበደ የሚመራው የተቆራረጠ ሀይል ከመከላከያ ሰራዊቱ ጋር ያደረገው ጦርነት በሎጂክ ችግር ምክንያት በሐገር መከላከያ ሰራዊት እየተመታ ይገኛል። በአምባላላ ተራሮች የሐገር መከላከያ…

87 የሕወሓት ትርፍራፊ ወታደሮች በራያ አካባቢ በተደረገ ውጊያ ተደመሰሱ | ረሃቡ የጠናባቸውና በውጊያው የተሸነፉ የትህነግ ወታደሮች ለአማራ ልዩ ኃይል እጅ ሰጡ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በአለፉት 4 ቀናት ጀምሮ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ እስከ አሁኑ ሰዓት ድረስ የሕወሓት ኃይል በርሃብ በሎጂስቲክ እጥረት ከማልቅ በሚል ሰብሮ ለመውጣት የሞት ሽረት ትግል እያደረገ መሆኑን በጠዋቱ 3 ልዩ መረጃዎች ሪፖርት ማቅረባችን ይታወሳል።  በተለም በነጀነራል አሰፋ ቸኮል በመከላከያው ተከቦ ገፍቶ እየመጣበት በመሆኑ መፈናፈኛ ያጣውና ከፍተኛ ውድመት የደረስበት…