(ዘ-ሐበሻ ዜና)አንድ ቢሊዮን ብር የሚያወጣውን የብሄራዊ ቤተ መንግስት እድሳት ፕሮጀክት ለማስጀመር የኮንትራክተሮች ምርጫ ከጫፍ እየደረሰ መሆኑን ዘ ሪፖርተር እንግሊዘኛ ጋዜጣ ዛሬ ዘግቧል፡፡ በሀይለስላሴ የተሰራውን ይህንን ቤተመንግስት የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እቅድ መቀረፁ ይታወቃል፡፡ የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኢማኒኤል ማክሮን የዛሬ ሁለት አመት ተኩል ገደማ ቤተመንግስቱን በጎበኙበት ወቅት ይህንን እቅድ በፋይናንስ ለመደገፍ ቃል መግባታቸውም…
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኬንያው ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ በባይደን አስተዳደር ወደኋይት ሀውስ የተጠሩ መጀመሪያው የአፍሪካ ፕሬዝደንት መሆናቸው ይታወሳል፡፡ ይህንን ተከትሎ ሰሞኑን የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናት በኬንያ መመላለስ ማብዛታቸው የሚታወቅ ሲሆን በመጪው ሰኞ የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከንም ናይሮቢ ይገባሉ፡፡ አሜሪካ ከኬንያ ጋር እንዲህ አይነት የቅርብ ትስስር የፈጠረችው ከኢትዮጵያ ጋር በተገናኘ እንደሆነ የአደባባይ…
ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና
(ዘ-ሐበሻ ዜና) ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ የአሜሪካ ውሳኔ በግልጽ የሚታወቁ እውነታዎችን ከግምት ውስጥ ያላስገባ እንደነበር በመጥቀስ ተቃውሞውን ጀምሯል። ስለዚህም የአሜሪካ መንግስትም የሚከተሉትን እውነታዎች ከግምት ውስጥ እንዲያስገባ መንግስት ጠይቆ ምክንያቶችን ዘርዝሯል። 1. “ህወሓት በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ያደረሰውን ያልተጠበቀ ጥቃት ተከትሎ ሉዓላዊት…
የዘ-ሐበሻ ዜና እና መረጃዎችን እንዴት በቪድዮ ማግኘት ይቻላል?
1. የዋግ ህምራ ሰቆጣ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብፁእ አቡነ በርናባስ በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተሰማ፡፡ አደባባይ ሚዲያ እንዳስታወቀው ብፁእነታቸው ታፍነው ስለመወሰዳቸው ቢነገርም ምንም ችግር እንዳላጋጠማቸው ከምንጮቹ ሰምቷል፡፡ በአካል ጳጳሱን ያገኙ ሰዎችን ምስክርነት ማግኘቱንም አስረድቷል፡፡ ብፁእነታቸው የድጓ፣ የቅኔ፣ የዝማሬ መዋስት፣ የሀዲስ ኪዳንና የብሉይ ኪዳን ሊቅና የትህትና መምህር እንዲሁም የፀሎት አባት መሆናቸውንም…
ከቹቹ አለባቸው ከሰሞኑ አሜሪካ በታዋቂ የተማሩና ወታደራዊ ሊህቃኖቿ አማካኝነት፣ ህወሀትን ለማዳን ሲባል ወደ ኢትዮጵያ ጦር የማስገባት ፍላጎት እንዳላት አሰነግራለች። ይሄ ነገር የኢትዮጵያን ህዝብ የልብ ትርታ ለማዳመጥ መሆኑን አላጣነዉም። እዚህ ላይ የምንገነዘበዉ እዉነታ ቢኖር አሜሪካ ህወሀትን ለማዳን “ሲኦል ድረስ ለመዉረድ” የወሰነች መሆኑን ነዉ። አሁን ጥያቄዉ አሜሪካ ህወሀትን ለማዳን ይሄንን ያክል ከወሰነች…
(ዘ-ሐበሻ ዜና) አሸባሪው እና ወራሪው የሕወሓት ኃይል በጋሸና መስመር ያለውን የኢትዮጵያን ኃይሎች አሰላለፍ ለማዛባት በዳውንት በኩል ቆርጦ ወደ ታች ጋይንት ለመግባት ሙከራ እያደረገ መሆኑን ከቀናት በፊት በዘ-ሐበሻ ዜና ዘግበን ነበር። ዛሬ የደቡብ ጎንደር የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ይርጋ ሲሳይ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል ይህን አረጋግጠው ከሰሞኑ በዳውንት መስመር አድርጎ በታች…
ደብረጽዮን ገብረሚካኤል እንቅ እንቅ እያደረገው፣ በፍርሃት ማንበብ እየተጨነቀ፣ ፈራ ተባ እያለ፣ አንዳንዴም ደፈር ለማለት እየሞከረ የተሰጠውን ንባብ እንደምንም ጨርሷታል። ከአማራ ህዝብ ሱዳን ይሻለኛል ሲል የነበረው ደብረጽዮን ዛሬ ደግሞ “በዚህ ጦርነት ከአማራ ህዝብ ጋር ሊያጫርሱን ነው፤ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው” በሚል የአማራ ተቆርቋሪ ሆኖ ቀርቧል። ወደ ወሎ ሰላማዊ ሕዝብ መድፍ እየወረወረ…
የተመረጡ ወታደራዊ ኢላማዎችን ብቻ በተሳካ ሁኔታ በመምታታቸው የአየር ስናይፐሮቹ የሚል ስያሜ የወጣላቸው የኢትዮጵያ አየር ኃይሎች በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ የሚገኝ ወታደራዊ ስትራቴጂካዊ ቦታን ማውደማቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዛሬ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም ረፋድ ላይ በመቐለ የተመረጡ የአሸባሪ ህወሓት ወታደራዊ ቤዞችን የመታው። መቐለ ከተማ እና ዙርያዋ ከደርዘን በላይ የአሸባሪ ህወሓት ወታደራዊ…
Notifications