Archive

Author: Editor

የነጌታቸው ረዳ የአማራ ክልል ወጣቶችን አነቃቅቷል | በርካታ ወጣቶች እየዘመቱ ነው

  ከሰሞኑ የጁንታው ኃይል አመራሮች የሆኑት ጌታቸው ረዳ፣ ጻድቃን ገብረትንሳኤ፣ ጀነራል ታደሰ ወረደ እና ሌሎች የነርሱ ደጋፊ የሆኑ ሚዲያዎች ዋነኛ ጠላታችን የአማራ ሕዝብ ነው ብለው ማስቀመጣቸውን ተከትሎ እንዲሁም የአማራ ክልልን እንወጋለን ሲል ጌታቸው ረዳ ከተናገረ በኋላ በአማራ ክልል ወደ መከላከያው እና ወደ ክልሉ ልዩ ኃይል የሚገባው ሰው ቁጥር እየጨመረ መሆኑ…

“የኢትዮጵያን ህዝብ አመሰግናለሁ” – ኮሎኔል ሻምበል በየነ

ኢትዮጵያ የምትኮራባቸው የክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ሻምበል በየነ ራሳቸውን ሰውተዋል…ተገደሉ.. በሕወሓት ተማረኩ የሚሉ ዜናዎች እንደአዲስ ሰሞኑን ሲነገሩ ቆይተዋል። የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦችም በመደናገጥ ጠይቀውናል። ከሰሞኑ ከቆላ ተንቤን እስከ ጭላ የሕወሓት ኃይሎችን ሲደመሥስ ቆይቷል። ይህ ጀግና ሰሜን ዕዝ በተጠቃ ጊዜ እግሩ ውስጥ ጥይት ቢገባም • በሽጉጥ ገዳዮችን መትቶ ክላሽንኮቭ የማረከ፣ • በክላሽንኮቭ ተዋግቶ…

ተደራጅተው የመጡት የሕወሓት ታጣቂዎች በራያ ባላ እና በራያ ወፍላ በአማራ ልዩ ኃይል ተደመሰሱ

ህጻናትን ጭምር በማስታጠቅ ኮረምን ለመቆጣጠር የተንቀሳቀሰው የሕወሓት ታጣቂ በራያ ባላ እና በራያ ወፍላ አካባቢ በአማራ ልዩ ኃይል መደምሰሱን ከስፍራው የመጡ መረጃዎች አመልክተዋል። በራያ አካባቢ ሕወሓት ከ5 ቀናት በፊት ውጊያ መክፈቱን ዘ-ሐበሻ ዘግቦ እንደነበር ይታወሳል። ሕወሃት “ዘመቻ አሉላ አባነጋ” የሚል ስም በሰጠው በዚሁውጊያ ዋናው አላማው ኮረምን መቆጠር እንደነበር የተማረኩ እና እጃቸውን…

የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ጊዜያዊ የቆጠራ ውጤት በየምርጫ ጣቢያው እየተለጠፈ ነው

የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ጊዜያዊ የቆጠራ ውጤት በየምርጫ ጣቢያው እየተለጠፈ ነው። ምርጫ ቦርድ ውጤቱን ይፋ ማድረግ የሚጠበቅበት ቢሆንም በጊዜያዊ ውጤት ግን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍ ያለ ውጤት እያገኘ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ባህርዳር ጊዜያዊ የቀድሞው የአብን ሊቀ-መንበር ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) እየመሩ መሆኑ ተገልጿል። በጎንደር ብልጽግና ፓርቲ ተወካዮች በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች እየመሩ መሆኑ…

በሳዑዲዓረቢያ ወረቀት ያላቸውም፤ የሌላቸውም ኢትዮጵያዊያን እየታፈሱ ነው

የሳኡዲ አረቢያ ፖሊስ ባለፉት አስር ቀናት ባደረገው ዘመቻ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያንን ማሰሩን ሚድል ኢስት ሞኒተር ዛሬ ዘግቧል፡፡ ጁን 11 ቀን በተጀመረው በዚህ ዘመቻ ዶክመንት ያላቸውም ሆኑ ዶክመንት የሌላቸው ኢትዮጵያዊያን እንደሚታፈሱም ገልጿል፡፡ በሳኡዲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ለጋዜጣው ለጋዜጣው እንደገለፁት ኢትዮጵያዊያኑ የደንብ ልብስ ባለሰቡ ፖሊሶች ከመንገድ ላይና በለሊት ከቤታቸውም እየተወሰዱ ይገኛሉ፡፡ አንድ በጅዳ…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከ4 ቀን በኋላ ዝምታውን ሰበረ | ለጌታቸው ረዳ እና ከገብረገብረጻድቅ ምላሽ ሰጠ

ራሱን የህወሓት ጦር ቃል አቀባይ ነኝ ብሎ የሚጠራው ገብረ ገብረጻድቅ በ”ኦፕሬሽን አሉላ አባነጋ” ሁለት የኢትዮጵያ ክፍለ ጠሮች ሙሉ ለሙሉ፣ አራት ክፍለጦሮች በከፊል ተደምስሰዋል፤ በርካታ የኤርትራ ብርጌዶችም ክፉኛ ተመተዋል ሲል በትግርኛ ቋንቋ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ። “በዚሁ ከዓርብ ጀምሮ እስከዛሬ በቀጠለው ጠላትን የመቅበር ዘመቻ ጠላት ግብአቱ-መሬቱ እየተፈፀመ ነው።” ያለው ገብረገብረጻድቃን “- የ11ኛ…

ሕወሓት ሁለት ጊዜ ደመሰስኳቸው ሲል መረጃ ያሰራጨባቸው ሜጄር ጀነራል ዘውዱ በላይ ዛሬ በአዲስ አበባ በቴሌቭዥን ታየ

ሕወሓት ለሁለት ጊዜያት ያህል ደመሰስኳቸው ሲል መረጃ የለቀቀባቸው ሜጄር ጀነራል ዘውዱ በላይ ዛሬ በአዲስ አበባ ማዕከላዊ ዕዝ ሲችዌሽን ሩም ሆነው የነገውን ምርጫ ተከትሎ ሪፖርት ሲያዳምጡ በቴሌቭዥን ታይተዋል። ሕወሓት ላለፉት 3 ቀናት ዘመቻ አሉላ አባነጋ በሚል ውጊያ ከፍቻለው ካለ በኋላ ስም እየጠራና እና ፎቶ እየለጠፈ ጄነራሎችን ደመሰስኩ፤ ማረኩኝ እያለ እያስወራ ሲሆን…

በአዳማ አንድ የምርጫ ጣቢያ ተበጠበጠ

  ለ6ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ምርጫ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል እንደቀጥለ ሲሆን በአንዳንድ አካባቢዎች ችግር ማጋጠሙ አልቀረም። ከነዚህ መካከል በአዳማ ከተማ ጉርሙ ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ አባጓሮ ተፈጥሮ ወዲያው ተረጋግቷል። አምባጓሮውን የፈጠሩት እንደማንኛውም መራጭ ሰልፋቸውን ጠብቀው ድምጽ የሚሰጥበት ጣቢያ ውስጥ የገቡ ወጣቶች መሆናቸውን የሚናገሩት የአይን እማኞች ወጣቶቹ የምርጫ ኮሮጆውን ጨምሮ ሌሎችንም…

ትህነግ በተንቤን ትላንት ማታ ጁንታው እሩጠው ያልጠገቡ ህፃናትን ሰባስቦ ውጊያ ከፍቶ ነበር

አዳም ብርሃን እንደፃፈው:- ትህነግ/ህውኃት ከምርጫው በፊት ያለችውን እንጥፍጣፊ ሀይል አሰባስቦ፣ ትላንት አመሻሹ ላይ ተንቤንን ለመውረር ሞክሯል። በተንቤን ትላንት ማታ ጁንታው እሩጠው ያልጠገቡ ህፃናትን ሰባስቦ ውጊያ ከፍቶ ነበር። ነገር ግን ሰዓታት ሳይዋጋ ከ11 በላይ ኮሎኔልና ጀነራቹን አስደምስሶ ጎዞው በአጭር ተቋርጧል። በጣም በሚገርም ሁኔታ ውጊያው ከመጀመሩ ያልጠበቁት ዱላ ሲደርስባቸው ተደናግጠው እጅግ ብዙ…

የ”ዘመቻ አሉላ” እና የ”መጨረሻው ዘመቻ” መረጃዎች

በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለውን ውጊያ ሕወሓት ዘመቻ አሉላ የሚል የሰጠው ሲሆን የኢትዮጵያ ጦር ደግሞ የመጨረሻው ዘመቻ ብሎታል። ትናንት ራሱን የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አማካሪ ብሎ የሚጠራው ጌታቸው ረዳ ‹‹ከአብይ አህመድ የመጨረሻ ጥቃቶች አንዱ የሆነው የመጨረሻው ጥቃት ከጅምሩ መጥፎ ሆኗል፡፡ ሰራዊቶቹ በሁሉም ግንባር ተሸንፈዋል፡፡ ይህ ለትግራይ ጀግኖች ምርታቸውን የሚሰበስቡበት ወቅት ነው››…